Netsanet: 21/10/2018 አላማጣ በአላማጣ እየተካሄደ ባለው የራያ ህዝብ ተቃውሞ በትግራይ ልዩ ኀይል 4 ሰዎች ተገደሉ

Sonntag, 21. Oktober 2018

21/10/2018 አላማጣ በአላማጣ እየተካሄደ ባለው የራያ ህዝብ ተቃውሞ በትግራይ ልዩ ኀይል 4 ሰዎች ተገደሉ

ዜና አላማጣ

በአላማጣ እየተካሄደ ባለው የራያ ህዝብ ተቃውሞ እስካሁን 4 ሰዎች በትግራይ ልዩ ሃይል አባላት መገደላቸውን እንዲሁም ከ15 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለው ሆስፒታል መግባታቸውን  ከስፍራው ያነጋገርናቸው ሰዎች ተናግረዋል። ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው። ፊልሙ ከስፍራው የሚገኙ ተወላጆች የላኩልን ነው።






Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen