Netsanet: መጋቢት 28 2006 ደረሰ !!! አዲስ አበባ‹‹ለእሪታ ቀን!››

Montag, 31. März 2014

መጋቢት 28 2006 ደረሰ !!! አዲስ አበባ‹‹ለእሪታ ቀን!››

March 31/2014

ኡኡ እንበል #UDJ #AddisAbba
መጋቢት ሃያ ስምንት በአዲስ አበባ ህዝብ እሪታ ኡኡ ሊል ነው ዳር እስከ ዳር የአዲስ አበባን ህዝብ አንድነት ፓርቲ ሰልፍ ጠርትዋል ውሃ የለም ቧንቧ ብቻ ስልክ የለም ገመድ ብቻ መብራት የለም ቆጣሪ ብቻ ትራንስፖርት የለም የትራንስፎርሜሽን እቅድ ብቻ እነሆ ነነዚህን ሁሉ ብሶት የሚገለፅበት የእሪታ ቀን መጋቢት ሃያ ስምንት አንድነተ ፓርቲ ቀን ቆርጦ ኑ ኡኡ እንበል ብልዋል

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen