Netsanet: Dezember 2016

Donnerstag, 29. Dezember 2016

የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት!(ጋዜጠኛ አምሳሉ ገብረኪዳን አርጋው)

(ጋዜጠኛ አምሳሉ ገብረኪዳን አርጋው)

የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት!

ዛሬ ዕንቁ መጽሔት ገበያ ላይ በነበረችበት ወቅት እኔ በዓምደኝነት ኤልያስ ገብሩ ደግሞ በአርታኢነት ስንሠራ  መጋቢት ወር 2006ዓ.ም. ላይ የአኖሌ የጥፋት ሐውልት በጥፋት ኃይሎች ተገንብቶ ሊመረቅ ሰሞን "የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?" በሚል ርእስ ጽፌው በነበረው ጽሑፍ ምክንያት "መገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ የማሰናዳት የወንጀል ተግባር" የሚል አንቀጽ ተጠቅሶብን እኔና ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በተከሰስንበት ክስ ቀጠሮ ስለነበረን ነበር ፍርድ ቤት የተገኘሁት፡፡
ለዛሬ የተቀጠርነው የመከላከያ ምስክር ለማሰማት ነበር፡፡ ነገር ግን እንኳን ምስክር ልናሰማ ኤልያስንም የፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለበት እየነገራቸውም ካሠሩበት ሊያቀርቡት ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡ ኤልያስ ከአናንያ ሶሪና ከዳንኤል ሽበሺ ጋር "በማኅበራዊ የብዙኃን መገናኛ በጻፋቹሐቸው ጽሑፎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሳቹሀል!" በማለት ኮማንድ ፖስቱ (የዕዝ ሹም ክፍሉ) የዛሬ 42 ቀን ነበር እንዲታሠሩ ያደረጋቸው፡፡
በዚህ ምክንያት ዛሬ ብቻየን ነበር የቀረብኩት፡፡ ጠበቃችን አቶ አምሃ መኮንንም ጭንቅላቱ ውስጥ ደም የመፍሰስ ከባድ ድንገተኛ አደጋ አጋጥሞት የቀዶ ሕክምና ላይ በመሆኑና ሊቀርብ ስለማይችል፡፡
ዳኛው ባለፈው ቀጠሮ በመቅረቴ ታሥሬ እንድቀርብና ዋስትናየ ሊወርድ የማይገባበትን ምክንያት እንዳስረዳ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቶ እንደነበር በማስታወስ ችሎቱን ጀመሩት፡፡ በሕመም ምክንያት እንደቀረሁ የሕክምና ወረቀቴን በማቅረብ አስረዳሁ፡፡ ይሄና ይሄንን የመሳሰሉ ጉዳዮች እንዳለቁ ዳኛው ምስክሮቹ ቀርበው እንደሆነ ጠየቁ፡፡ የቃሊቲ እስር ቤት ተወካዮች በመከላከያ ምስክርነት የጠራነውን፤ ለዚህች ሀገር እንደዜጋና እንደ ጋዜጠኛ የሚጠበቅበትን ግዴታና ኃላፊነት ለመወጣት በመታተሩ የ18 ዓመታት እስራት በግፍ ፈርደው ወኅኒ ያወረዱትንና በተደጋጋሚ እስር ቤቱ እንዲያቀርበው ሲጠየቅ ሳያቀርብ ቀርቶ የነበረውን እስክንድር ነጋን ይዘው ቀረቡ፡፡ ከእኔ ጎንም አቆሙት፡፡ አቅፌ ብስመው ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር፡፡ በችሎት ፊት እንዲህ ዓይነት ነገሮችን ማድረግ "የተከለከለ ነው!" የሚባል ያልተጻፈ ሕግ ስላለ አልቻልኩም፡፡ ሞቅ ያለ የእጅ ሰላምታ ተለዋወጥን፡፡
ችሎት ከመጀመሩ በፊት እስረኞች በሚቀመጡበት ገጽ በቃሊቲ እስር ቤት ኮማንደር (አዛዥ) እና በታጣቂዎች ታጥሮ ማዶ ለማዶ ተያይተን የአንገት ሰላምታ ተለዋውጠን ነበር፡፡ ሌሎች እስረኞች የመለያ ልብስ (ዩኒፎርም) ለብሰው የቀረቡ ሲሆን ከመሀላቸው እስክንድር ብቻውን ጥቁር ሙሉ ልብስ በጥቁር መነጽር አድርጎ ተቀምጧል፡፡ አለባበሱ ከሌሎች በመለየቱም አለባበሱን የወሰኑለት እነሱው እራሳቸው መሆናቸውን ለማወቅ አያዳግትም ነበር፡፡ ለደግነት እንዳይመስላቹህ! በእሱ ላይ የሥነልቡና ጨዋታ ለመጫወት እንጂ፡፡ ሲያመጡት ወደ ፍርድ ቤት ለምስክርነት እንደሚወስዱት አልነገሩትም ነበርና፡፡ እስክንድር ከስቷል፡፡ ለነገሩ እንደሱ ያለ በወያኔ ጨካኝ ጥርስ ተነክሶ የተያዘና በርካታ በደሎች የሚፈጸሙበት፣ ባለብዙ ሐሳብ፣ ባለብዙ ናፍቆት በእስር ላይ ሆኖ እንዴት ሊወፍር ወይም በነበረበት ሁኔታ ሊገኝ ይችላል? እስክንድርን የሚያውቅ ሁሉ ወያኔ እስክንድርን በማሰሩ ርሕራሔ የሚባል ነገር እንደሌለው፣ በምክንያት እንደማይመራ፣ የሞራል (የቅስም) ሕግ የሚገዛው እንዳልሆነ ይረዳል፡፡ እስክንድር ፍጹም ቅን፣ በማንም ላይ በጠላቱም ላይ እንኳን ቢሆን ክፉ ነገርን የማያስብ፣ ክፋትና ለንኮል የሌለበት ሰው ነው፡፡ እንዲህ ዓይነቱን ሰው በፈጠራ ክስ ወንጅሎ ወኅኒ ለማውረድ የጨከነ ለማን ይራራል? እስክንድርን አምጥተው ሲያስቀምጡት ሳየው አንጀቴ ስፍስፍ ነው ያለብኝ፡፡ እንባ ተናንቆኝም ነበር፡፡
ወያኔ እስክንድርን በወዳጅ ዘመድ የመጎብኘት የመጠየቅ መብቱን በሕገወጥ መንገድ በአንባገነንነቱ ስለነፈገው ስለ እኛ ክስም ሆነ ስለሌሎች ተመሳሳይ ጉዳዮች ምንም ዓይነት መረጃ የለውምና "ልብስህን ልበስ! አሉኝና አመጡኝ፡፡ ለምን ጉዳይ የት ሊወስዱኝ እንደሆነ የነገሩኝ ነገር የለምና እስኪ ንገረኝ" አለኝ፡፡ የክሳችንን ዓይነትና ለመከላከያ ምስክርነት እንዳስጠራነው ነገርኩት፡፡ "አይዟቹህ በርቱ!" አለ ለሰላማዊ ትግልም ታማኝ እንድንሆን "አደራ!" አለ፡፡ ለውጥ መምጣት ካለበት በሰላማዊ ትግል ብቻ ነው! ብሎም ጨመረ፡፡ ይሄኔ ነበር እስክንድር ያናደደኝ፡፡ እስክንድር! አልኩት፡፡ "አንተ ለሰላማዊ ትግል የጸና አቋም እንዳለህ አውቃለሁ፡፡ ሰላማዊ ትግል ዕድል ተሰቶት ሌላኛውን አማራጭ እንድንጠቀም ባንገደድ መልካም ነበር፡፡ ከሰላማዊ ትግል ሁልጊዜ ትርፍ እንጅ ኪሳራ የለምና፡፡ ነገር ግን ሰላም ትግል በኢትዮጵያ እንዲሠራ በፍጹም አልተፈቀደለትምና በከንቱ ጊዜን ማባከንና አላስፈላጊ መሥዋዕትነት መክፈል ነው የሚሆነው!" ስለው በሰላማዊ ትግል ለውጥ የመጣባቸውን ሀገራት ጠቀሰልኝና "በእነኝህ ሀገራትም እኮ በሰላማዊ ትግል ለውጥ እንዲመጣ ሰላማዊ ትግል ዕድል አልተሰጠውም አልተፈቀደለትምም ነበር፡፡ ሕዝቡ እራሱ ነው የፈጠረው፡፡ ስለሆነም እኛም መፍጠር እንችላለን!" አለኝ፡፡ እኔም "ትክክል ነህ! በእነኝህ ሀገራት በሰላማዊ ትግል ለውጥ መጥቷል፡፡ ነገር ግን እነኝህ ሀገራት መንግሥታቶቻቸው ኃላፊነት የሚሰማቸው፣ የየሀገራቱ ነባራዊ ሁኔታም ወያኔ ከፈጠረው የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር ፍጹም ተቃራኒ ነው፡፡ እዚህ ወያኔ ሕዝቡን በዘር በሃይማኖት ከፋፍሎ አጣምዶታል፡፡ ይህ ሁኔታ በጠቀስካቸው ሀገራት በአንዳቸውም አልነበረም፡፡ እዚህ ግን ደንቆሮውና ሸፍጠኛው ወያኔ ከሀገርና ከሕዝብ ጥቅም ለሚጻረረው ለራሱ ርካሽና ነውረኛ ጥቅም ሲል በዘር በሃይማኖት አናክሶ ሁሉንም ቀን እንዲጠባበቅ አድርጎታል፡፡ በዚህ በሰሞኑ ሕዝባዊ እምቢተኝነት አዲስ አበባ ግንባር ቀደም መሆን ሲኖርባት እንኳን ግንባር ቀደም ተከታይ እንኳ ልትሆን ያልቻለችው ለምን ይመስልሀል? ሌላ ምንም አይደለም ወያኔ የቀበረብንን፤ ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን የብሔረሰብና የሃይማኖት የእርስ በርስ ግጭትን በመሥጋቷ ነው፡፡ ይሄ ወያኔ የቀበረብን ፈንጅ ሊከሽፍ ወይም ልንቆጣጠረው የምንችለው ሀገር አቀፍ ርእይ ያለው፣ ለጎሳ ተኮር ፖለቲካ ፊቱን ያዞረ፣ የታጠቀ ኃይል ሲኖር ነው፡፡ ይህ የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ የያዘ ኃይል ሊከሰት የሚችለውን አደጋ እንዳይከሰት ለማድረግና ለመከላከል የግድ አስፈላጊ ነው፡፡ ሕዝቡ ይሄ የታጠቀ ኃይል መኖሩን ሲያውቅ ሲያረጋግጥ ነው የእርስ በእርስ ፍጅት ሊከሰት እንደማይችል መተማመን ሊያድርበት የሚችለውና በሕዝባዊ ዐመፅ አገዛዙን ለማስወገድ መድፈር የሚችለው፡፡ በዚህ መንገድ ካልሆነ በስተቀር በወያኔ የአገዛዝ ዘመን በሰላማዊ ትግል ለውጥ ይመጣል ብሎ ማሰብ ዘበት ነው!" ስለው ምን አለ እስክንድር "ሰላማዊ ትግል እኮ ሲጀመር የከተማ ነዋሪዎች ትግል ነው! የገጠር ነዋሪዎችን የሚያካትተው የትጥቅ ትግል ነው! ይሄ ያልከው በዘር ተከፋፍሎ የመናቆር ችግር የከተማው ሕዝብ ችግር አይደለም!" አለ፡፡
እኔም "ከኢትዮጵያ ሕዝብ 85 እጁ የገጠር ነዋሪ ነው ቀሪው 15 እጅ ብቻ ነው ከተሜ 85 እጁ የገጠር ነዋሪ በጎሳ ፖለቲካ (እምነተ አሥተዳደር) የተመረዘ ከሆነ በቀሪው በ15 እጁ ለውጥ ሊመጣ አይችልም! ከፍተኛ የሆነ የኃይል አለመመጣጠን ችግር አለና፡፡ ይሄንን እንዲሁ አልኩህ እንጅ የከተማው ነዋሪም ከጎሳ ተኮር የፖለቲካ ችግር ነጻ አይደለም፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን (የእምነተ አሥተዳደር ቡድኖችን) ተመልከት! ሁለት ወይም ሦስት ቢኖሩ ነው ሀገር አቀፎች፤ ከ60 በላይ የሚሆኑት ግን የሚያቀነቅኑት የዘር ፖለቲካን ነው፡፡ እንዲያውም በአንዳንድ ሁኔታዎች ያየህ እንደሆነ ከተሜው ከገጠሬው በጣም በከፋ መልኩ በዘር ፖለቲካ የተመረዘ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡ ገጠሩ ደግሞ ከናካቴውም የዘር ፖለቲካን ጨርሶ የማያውቅ ቅን የዋህ ሕዝብ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡ ሁሉም ገጠሬ በዘር ፖለቲካ መርዝ የሚለከፈው ከተማ ሲገባ ነው፡፡ እንዴትና ለምን እንዲህ ሊሆን የቻለ ይመስልሀል?" ብየ ጠየኩት እንዳለመታደል ሆኖ እስክንድር ይሄንን ጥያቄ ሊመልስልኝ ሲል ኮማንደሩ (አዛዡ) እጁን ይዞ ጎተተው፡፡ እስክንድር እጀን ያዘኝ፡፡ እኔም ላለመልቀቅ እጃችንን እስከ ክንድና ክንዳችን ድረስ አቆላልፌ በመያዝ አጥብቄ ያዝኩት፡፡ የኮማንደሩ (የአዛዡ) እጅ በመሀላችን ገባና ፈልቅቆ በማለያየት በታጣቂዎቹ አስይዞ ወደበሩ ሲወስደው ዳኛው "የት ነው የምትወስዱት? መልሱት! ገና ትዕዛዝ እያነበብኩ አይደለም እንዴ? ማነው ከቆመበት ጎትቶ የወሰደው?" በማለት በቁጣ ጠየቁ፡፡ አዛዡ "አይ አልቋል ብየ ነው!" አለ፡፡ ዳኛው "ምኑ ነው የሚያልቀው? ገና እያነበብኩ አይደለም እንዴ!" አሉና በንባብ ያሰሙ የነበረውን በዚህ ቀጠሮ ያልቀረቡትን ጋዜጠኛ ተመስገንንና ውብሸትን የዝዋይ እስር ቤት ዛሬ ካላቀረበበት ምክንያት ጋር ጨምሮ ለቀጣዩ ቀጠሮ እንዲያቀርብ፣ ጋዜጠኛ እስክንድርም ገና ምስክርነቱን ያልሰጠ በመሆኑ በቀጣዩ ቀጠሮ እንዲያቀርቡት የሚያዘውን የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ አንብበው ጨረሱና እስክንድር ተወሰደ፡፡
በኋላ ላይ ስሰማ እኔና እስክንድር እየተንሾካሸክን ከላይ የተወያየነውን ነገር ስናወራ አዛዡ የምንነጋገረውን ነገር ሊያስቆመን ሦስቴ ከመቀመጫው እየተነሣ እንደተቀመጠ ሰማሁ፡፡ ከእስክንድር ጋር ከላይ የገለጽኩትን ስናወራ ዳኛው የቀሩ ምስክሮችን፣ የኤልያስን፣ የጠበቃችንን፣ ቀጣዩን ቀጠሮ ስለመወሰን ወዘተረፈ. ጉዳዮች በሚያቀርቡልኝ በርካታ ጥያቄዎች እያቋረጥን እንደገናም እየቀጠልን ነበር የተነጋገርነው፡፡ ወንድሜ እስክንድር ሆይ! አይዞህ! ነጻ የምትወጣበት ቀን ሩቅ አይደለም!
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
amsalugkidan@gmail.com

Mittwoch, 28. Dezember 2016

900 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው የቢሾፍቱ የከተማ አውቶቡሶች “እየታረዱ” ነው

900 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው የቢሾፍቱ የከተማ አውቶቡሶች “እየታረዱ” ነው

Bishoftu Buses during inaugural trip around Piassa

#ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በግዳጅ ለአንበሳ አውቶብስ ከሸጣቸው 550 አውቶቡሶች ዉስጥ ግማሽ የሚኾኑት ከጥቅም ዉጭ ኾነው እየተጣሉ ነው፡፡ አንዳንዶቹም “ታርደው” የተወሰነ እቃቸው በሥራ ላይ ላሉ ቀሪ አውቶቡሶች መለዋወጫ እንዲውል እየተደረገ ነው፡፡

ከ20 ዓመታት በላይ በድርጅቱ ዉስጥ በሾፌርነት እንዳገለገሉ የተናገሩ አንጋፋ ሾፌር ለዋዜማ እንደተናገሩት ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የሚገጣጥማቸው እነዚህ ከባድ አውቶብሶች ለ20 ዓመታት ያለምንም የጎላ ችግር አገልግሎት ይሰጣሉ ተብለው እንደተገዙ ይናገራሉ፡፡ ኾኖም ስድስት ወራት እንኳ አገልግሎት ሳይሰጡ ሞተራቸው እንዲወርድ የተደረጉ እንዳሉ እንደሚያውቁ ይናገራሉ፡፡

ባለፈው ዓመት መጨረሻ ብቻ 143 አውቶብሶች ከጥቅም ዉጭ ኾነው ቆመዋል፡፡ አንዳንዶቹ በመለዋወጫ እጦት ነው የቆሙት ቢባልም ይህ እውነት እንዳልሆነ እኚሁ ሾፌር ይከራከራሉ፡፡ በርካታ ጊዜያት መለዋወጫ ነው እየተባለ ሪፖርት ይደረጋል፡፡ ብዙ ሚሊዮን ብር እየወጣ መለዋወጫ ከቻይናም ከቢሾፍቱም ተገዝቶ ያውቃል፡፡ የመለዋወጫ ጨረታ የማይወጣበት ወር አላስታውስም፤ ነገር ግን አውቶቡሶቹ ከእድሳት በኋላ ለጥቂት ወራት ብቻ አገልግሎት ሰጥተው በድጋሚ ይበላሻሉ፡፡ አንድ አውቶብስ ከተገዛበት ዋጋ በላይ ለመለዋወጫ እንደሚወጣለት ሁላችንም የድርጅቱ ሠራተኞች እናውቃለን ብለዋል፡፡ “በአገር ሀብት ለምን ይቀለዳል ብለን በድርጅቱ ለረዥም ዘመን ያገለገልን ሠራተኞች ተፈራርመን የቅሬታ ደብዳቤ ብናስገባም ምላሽ አላገኘንም” ይላሉ እኚህ ሾፌር ከፍ ባለ ሐዘኔታ፡፡

ከአምስት ዓመት በፊት ከመከላከያ ኢንጂነሪንግ 550 አውቶቡሶች በግዳጅ ግዢ ሲፈፀም መስተዳደሩ 900 ሚሊዮን ብር ወጪ እንዲያደርግ ተገዶ ነበር፡፡ ከ550ዎቹ የመከላከያ አውቶቡሶች ዉስጥ 100 የሚኾኑት ተጣጣፊ (አርቲኪዩሌትድ ባስ) እንደነበሩ ይታወሳል፡፡

እነዚህ ባለ ሁለት ተሳቢ አውቶብሶች በዚህ ከተማ መንገድ ለመንዳት አስቸጋሪ እንደሆኑ የተነገረ ሲሆን ሻተራቸው ወዲያዉኑ ስለሚተረተር፣ ወለላቸውም በቀላሉ ስለሚቀዳደድ ከ6 ወር በላይ አገልግሎት አይሰጡም፡፡ የአዲስ አበባ መስተዳደር የትራንስፖርት ችግርን በአጭር ጊዜ ለመቅረፍ ይረዳሉ ያላቸውን አውቶብሶች በ900 ሚሊየን ብር ወጪ ግዢ የፈጸመው ከአምስት ዓመት በፊት ነበር፡፡ በግዢው ሰነድ ላይ አውቶብሶቹ ከ15 እስከ 20 ዓመታት ምንም አይነት የጎላ ችግር ሳያጋጥማቸው በአስተማማኝነት አገልግሎት እንደሚሰጡ ሰፍሯል፡፡ ኾኖም ብዙዎቹ አሁን ላይ ከጥቅም ዉጭ ኾነው በአምቼ ጋራዥ ቆመዋል፡፡ አንዳንዶቹም አገልግሎት ለሚሰጡ ባሶች እቃቸውን “እየታረደ” እየተሰጠ ነው፡፡ ይህም ድርጅቱንም ለከፍተኛ ወጪ ዳርጎታል፡፡

አዲስ ዘመን ጋዜጣ በቅርቡ የከተማ አውቶቡስ ሥራ አስኪያጅንና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የግዥና ሽያጭ ኃላፊን ጠቅሶ በሰራው ዘገባ ተበላሽተው ከጥቅም ዉጭ የኾኑ አውቶብሶች ቁጥር 195 ብቻ እንደሆነ ጠቅሷል፡፡ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ የግዥና ሽያጭ ኃላፊው ችግሩ ከአንበሳ አውቶቡስ ድርጅት አጠቃቀም የመነጨ ነው ሲሉ ወቅሰዋል፡፡ የአንበሳ አውቶቡስ ሥራ አስኪያጅ አቶ አለምነው ጌትነት በበኩላቸው በኃላፊው ምላሽ የተበሳጩ ይመስላሉ፡፡ “ከአጠቃቀም አንጻር አገልግሎት ፈላጊው ብዙ ነው፤ ነገር ግን አውቶብሶቹ የጥራት ችግር እንዳለባቸው መካድ አይገባም፤ የጥራት ችግር ባይርባቸው ኖሮማ እንዴት ከ15 እስከ 20 ዓመት ሊያገለግሉ የተሠሩ አውቶቡሶች በአራት ዓመት ዉስጥ ይህን ያህል ይበላሻል?” ሲሉ በድፍረት ጠይቀዋል፡፡

ለዋዜማ አስተያየታቸውን የሰጡ አንጋፋ ሾፌር እንደሚናገሩት በሩብ አመት ብቻ 72 ሚሊዮን ብር ወጥቶ መለዋወጫ ግዢ እንደተፈጸመ እንደሚያውቁ ገልጠው ኾኖም በዚህ ሁኔታ ወደ ሥራ የተመለሱ አውቶብሶች ከ5 አይበልጡም ይላሉ፡፡ እነሱም ቢኾን በወራት ዉስጠ ተመልሰው እንደሚቆሙ ምንም ጥርጥር የለኝም ይላሉ፡፡ ” እንደኢህአዴግ መንግሥት ለአገር ሐብት ደንታ የሌለው አላየሁም” ሲሉም ቁጭት ያክሉበታል፡፡

ባለፉት ዓመታት በአንበሳ አውቶቡስ ሠራተኞች መካከል በተደረገ የመልካም አስተዳደር ጉባኤ ስለነዚህ አውቶቡሶች የጥራት መጓደል ከፍተኛ ትችት ከተራ ሠራተኞች ጭምር የቀረበ ሲኾን ኃላፊዎች በበኩላቸው ይሄ የምታነሱት ጉዳይ ከኛ አቅም በላይ ነው የሚል መልስ በደፈናው ሰጥተው አልፈዋል፡፡

እኔ እድሜ ዘመኔን ሙሉ የነደኋቸው የዳፍ አውቶብሶች የጎላ ችግር ሳይገጥማቸው ከ10 ዓመት በላይ አገልግለዋል፡፡ እንዴት ጥራቱ ያልተፈተሸ አውቶቡስ ሲገዛ መንግሥት ዝም ብሎ ያያል የሚሉት እኚህ ሾፌር በጓደኞቻቸው የሚነዱ አዳዲስ የተባሉ ቢሾፍቱዎች ብዙዎቹ የፍሬን ችግር ስላለባቸው ተደጋጋሚ በሰውና በንብረት ላይ አደጋ ማድረሳቸውን እንደሚያውቁ አስረድተዋል፡፡ ብዙ ሾፌር ቢሾፍቱ ሲሰጠው አልነዳም እንደሚልና የደመወዝ ቅጣት ስለሚጣልበት ብቻ ለመንዳት እንደሚገደድ እኚህ ሾፌር ያብራራሉ፡፡

በከተማዋ 1000 የሚጠጉ ቢጫ ታክሲዎች፣ አንድ መቶ አሊያንስ አውቶብሶች በቅርብ ወራት ዉስጥ ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሲኾን በቀጣዮቹ አመታት አራት መቶ የአሊያንስ አውቶብሶች ወደ አገሪቱ ለማስገባት እየተሞከረ እንደሆነ በመገናኛ ብዙኃን ተነግሯል፡፡ ከዚህ ባሻገር ቁጥራቸው ከ10ሺ በላይ የሚኾኑ ሰማያዊ ሚኒባሶችን በማኅበራት በማደራጀት አዳዲስ አውቶቡሶችን ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡና የሚኒባስ አገልግሎት በሂደት ሙሉ በሙሉ እንዲቀር ለማድረግ እየተሠራ ይገኛል፡፡

አንበሳ አውቶቡስ ከ73 ዓመታት በፊት የንጉሣዊ ቤተሰብ ንብረት ኾኖ የተቋቋመ ሲኾን በወቅቱ በ5 የወታደር አውቶብሶች በአምስት መስመሮች ሥራ እንደጀመረ ይነገራል፡፡ ከተቋቋመ ከ10 ዓመት በኋላም ድርጅቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፣ በንጉሣዊ ቤተሰብ፣ በመንግሥትና በታዋቂ ነጋዴዎች ሽርክና ተፈጥሮ በአክሲዮን ባለቤትነት ጅማ ከተማን ጨምሮ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ በአሁኑ ሰዓት የአንበሳ አውቶቡስ በግዳጅ ከመከላከያ የተገዙ በጥራታቸው ደካማ የኾኑ 550 አውቶብሶችን ጨምሮ 880 የሚኾኑ አውቶብሶች አሉት፡፡ ድርጅቱ በወር አንድ ሚሊዮን ብር ድጎማ እየተደረገለት እስከዛሬም ወደ ትርፍ አልተሸጋገረም፡፡ በዓመት በትንሹ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራን ያስመዘግባል፡፡  ዋንኛው የኪሳራ ምንጭ ኾኖ የቆየውም የአውቶቡሶች ተደጋጋሚ ብልሽት እንደሆነ ይነገራል፡፡

በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ በአንደኛ ክስ ላይ የቀረበ ምስክር ተሰማ

Ethiopia Human Rights Project
#FreeOFCleaders #OromoProtests #Ethiopia
በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ በአንደኛ ክስ ላይ የቀረበ ምስክር ተሰማ
ምስክሮች በተከሳሾች ላይ ሳይሆን በክሱ ላይ ምስክርነት ሰጥተዋል፡፡
በነጉርሜሳ አያኖ ( በቀለ ገርባ) መዝገብ ከአንድ ወር በፊት የአቃቢ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ቀጠሮ ተይዞ በነበረ ሲሆን የሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ሊመጡ ያልቻሉ የአቃቢ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ለታህሳስ 18 መቀጠሩ ይታወሳል፡፡ በጠዋቱ ችሎት ምስክሮቹ በመንገድ ላይ እንደሆኑ እና ምስክሮቹ ከሰአት እንዲሰሙ አቃቢ ህጉ በመጠየቁ የምስክር ማሰማቱ ሂደት ለከሰአት ተዘዋውሮአል፡፡ የጠዋቱ ችሎት ከማለቁ በፊት የተከሳሽ ጠበቃ አቶ ወንድሙ ተከሳሾች ከቤተሰብ የሚቀርብላቸውን ምሳ እንዲበሉ እንዲፈቀድላቸው ጠይቀዋል፡፡ ዳኞችም ተከሳሾች በሚውሉበት ቀን ከቤተሰብ የሚቀርብላቸውን ምሳ እንዲበሉ በተደጋጋሚ ውሳኔ እንዳስተላለፉ አስታውሰው፡ ከማረሚያ ቤቱ ለመጡ ሃላፊዎች ምግብ ማግኘት መብት መሆኑን በመጥቀስ ለተከሳሾች ቤተሰብ የሚያቀርብላቸውን ምሳ በችሎት ውስጥ እንዲመገቡ በሃላፊነት እንዲያስፈፅሙ ነግረዋቸዋል፡፡
በከሰአቱ ችሎት አቃቤህግ ዘጠኝ ምስክሮች እንደቀረቡ ገልፆ በቅድሚያ በአንደኛ ክስ ላይ የሚመሰክሩለትን ሁለት ምስክሮች እንደሚያሰማ ተናግሮ የሚመሰክሩበትን ጭብጥ አስመዝግቧል፡፡
ሁለቱ ምስክሮች በመንግስት የሃላፊነት ቦታ ላይ የሚሰሩ ሲሆን በአቡነ ግንደበረት ወረዳ በኬ ቀላጤ ከተማ እና አጎራባች ወረዳዎች/ከተማዎች በ2008 ዓም ስለተነሳው ረብሻ እና የተከሰቱት ሁኔታዎችን በአጠቃላይ እንደሚያስረዱ እንዲሁም የሁከቱ እና የብጥብጡ ተሳታፊዎች ውስጥ የኦፌኮ አባላት እንዳሉበት የኦፊኮ አባላት ፓርቲያቸውን እንደሽፋን በመጠቀም የኦነግን ተልእኮ ለማስፈፀም እንደሚንቀሳቀሱ የደረሳቸውን መረጃ በተመለከተ ያስረዱልኛል በማለት ጭብጡን አስይዟል፡፡
የተከሳሽ ጠበቆች አቃቤ ህግ ያቀረበው ጭብጥ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ አቅርበዋል፡፡ አቃቤ ህግ ያስመዘገበው ጭብጥ ጠቅለል/ሰፋ ያለ በመሆኑ ምስክሮቹ በማን ወይም በስንተኛ ተከሳሽ ላይ የቀረቡ መሆናቸውን እና የትኛውን ድርጊት ሲፈፅሙ የተመለከቱ እንደሆነ ዘርዘር ተደርጎ ጭብጡ እንዲቀርብላቸው ጠይቀዋል-የተከሳሽ ጠበቆች፡፡ ዳኞችም ተመካክረው የተከሳሾችን ሃሳብ ተቀብለው አቃቤ ህግ ጭብጡን ዘርዘር አድርጎ እንዲያቀርብ እንዲሁም ምስክሮች በስንተኛ ተከሳሽ ላይ የሚመሰክሩ መሆናቸውን በጭብጡ እንዲጠቅስ ውሳኔ ሰጥተው የነበረ ቢሆንም አቃቤ ህግ በበኩሉ ምስክሮች በየትኛው ተከሳሽ ላይ እንደሚመሰክሩ የመግለፅ ግዴታ እንደሌለበትና ያቀረበውን ክስ ያስረዱልኛል ብሎ ካመነ ማሰማት እንደሚችል ገልፇ፡ ከላይ የጠቀሰውን ጭብጥ ከ1-13ኛ የተጠቀሱ ተከሳሾች ላይ የቀረበውን 1ኛ ክስ ላይ የተገለፁ ድርጊቶችን የሚያስረዱ ምስክሮች እንደሆኑ ከዚህ በላይ ዘርዘር አድርጎ ማቅረብ እንደማይችል አስረድቷል፡፡ ዳኞችም የአቃቤ ህግ ግዴታ ክሱን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች ማሰማት እንጂ ጭብጥ ማስያዝ ግዴታ እንደሌለበት፤ ጭብጥ ማስያዝ በፍርድቤቶች በተለምዶ ሲሰራበት የመጣ አሰራር እንጂ ህግ ባለመሆኑ አቃቤህግ አንደኛ ክስን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች የምስክርነት ቃላቸውን እንዲሰጡ ወስነዋል፡፡
በአንደኛው ክስ ላይ የምስክርነት ቃላቸውን የሰጡት የመጀመሪያው ምስክር ኢንስፔክተር ደበሎ አበበ ይባላሉ፡፡ በ2008 ዓም የፓሊስ አዛዥ ሆነው ግንደበረት ወረዳ ይሰሩ እንደነበሩ የገለፁት ምስክሩ፤ በአዲስ አበባ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ ማስተር ፕላንን እና የጭልሞ ጫካ ተጨፍጭፎ መሸጡን በመቃወም ሰበብ የግንደበረት አጎራባች ወረዳ በሆነችው ደንዲ ወረዳ ጊንጪ ከተማ ህዳር 30 ቀን 2008ዓም ረብሻ እና ሁከት መጀመሩን ተናግረዋል፡፡ በጊንጪ ከተማ የተከሰተው ረብሻም ወደ እንሱ ወረዳ ይመጣል ብለው ሰግተው ስለነበር መረጃ የማሰባሰብ ስራ ይሰሩ እንደነበር ገልፀዋል፡፡ ከታህሳስ 1-4/2008 በግንደበረት ወረዳ በኬ ቀላጤ ከተማ ሁከት እና ብጥብጥ ተነስቶ “ ወያኔ አይገዛንም”፣ “ኦነግ ነው የሚገዛን”፣ “ኦሮሚያን ነፃ እናወጣለን”፤ “ይሄ መንግስት አየገዛንም” የሚሉ መፈክሮች እንዲሁም ዘፈኖች ይሰሙ እንደነበረ ተናግረዋል፡፡ የሁከቱ ተሳታፊዎች ፓሊስን እና መንግስትን ይቃወሙ እንደነበር እንዲሁም እጅና እጅን በማጣመር ምልክት ያሳዩ እንደነበር ገልፀው በነዚህ ቀናት ውስጥ መሳሪያ ይተኮስ እና ቦንብ ይወረወር እንደነበረ፣ ድንጋይ ይወረወር እንደነበረ፣ የወረዳ አስተዳደር ቢሮዎች፣ ፍ/ቤቶች፣ መኖሪያ ቤቶች እና መኪና እንደተቃጠሉ ፣ንብረቶች እንደተዘረፉ፣ 3ት ፓሊሶች እና 3 ሲቪሎች እንደተገደሉ አስረድተዋል፡፡
በረብሻው ከተሳተፉት ውስጥ የተወሰኑት በፍተሻ ወቅት የኦብኮ መታወቂያ በኪሳቸው እንደተገኘ እንዳሉ የገለፁ ሲሆን አብዛኛዎቹ በምርጫ 2007 ወቅት የተቃዋሚ ፓርቲን ሲደግፉ የነበሩ መሆናቸውን እንደሚያስታውሱ እንዲሁም አንዳንድ ተቃዋሚዎች እና ፀረሰላም ሃይሎች እየተደራጁ ወጣቱን እና ህብረተሰቡን እንደሚያነሳሱ ከፀጥታ ሃይሎች መረጃ እንደሚደርሳቸው እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ምን አይነት መረጃ እና መረጃውን ከማን እደሚያገኙት በተከሳሽ ጠበቆች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሳይመልሱ ቀርተዋል፡፡ የኦብኮ መታወቂያ ከተያዘባቸው ውስጥ የሚዯስታውሱት ስም ካለ ተብለው ሲጠየቁ የሚያስታውሱት ስም እንደሌለ የተናገሩ ሲሆን የኦብኮ መታወቂያ ቢጫ ከለር እንደሆነ እና በወረዳው የሚገኝ ሃላፊ ቲተር እና የፓርቲው ማህተም እንዳለበት አስረድተዋል፡፡
ምስክሩ በመዝገቡ ተካተው በችሎት ከነበሩት 22 ተከሳሾች በግንደበረት ተከስቶ ነበር ባሉት ሁከት እና ብጥብጥ ሲሳተፉ አይተዋቸው ከሆነ ተብለው በተደጋጋሚ ሲጠየቁ ተከሳሾቹን ማናቸውንም እንደማያቋቸው የገለፁ ሲሆን በወቅቱ በረብሻው የተሳተፉ እና ንብረት ያወደሙትን ግለሰቦችን ጉዳይ ይመረምሩ ስለነበር፡ ጉዳዩ ተጣርቶም እዛው በወረዳቸው ፋይል የተከፈተባቸው በመሆኑ ቢያዩአቸው በቀላሉ መለየት ይችሉ እንደነበር ተናግረዋል፡፡
የመጀመሪያው መስካሪ የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥተው ሲጨርሱ ሁለተኛውን ለመስማት ጊዜ ባለመኖሩ ምክንያት ነገ ጠዋት እንዲመሰክሩ ቀጠሮ ተይዟል፡፡
የትላንትናው የታህሳስ 18/2009 ችሎት መቅረፀ ድምፁ በመበላሸቱ ምክንያት እስከዛሬ 4ኛ ችሎት ይሰይምበት ከነበረው በተለምዶ አዳራሽ ከሚባለው እና ብዙ ታዳሚ ከሚይዘው ችሎት ተነስቶ ጠባብ ክፍል እና ጥቂት ታዳሚዎችን መያዝ የሚችል ችሎት ውስጥ ተሰይሟል፡፡ በርከት ያሉ የተከሳሽ ቤተሰቦች እና ችሎቱን ለመታደም መጥተው የነበሩም ቦታ ባለመብቃቱ ምክንያት ችሎት ሳይታደሙ ቀርተዋል፡፡ ችሎቱ ከማለቁ በፊትም የኦፊኮ ም/ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ በችሎቱ መለወጥ ላይ ያላቸውን አቤቱታ አቅርበው ነበር፡፡ መቅረፀ ድምፁ ተበላሽቶ ነው የሚለውን ምክንያት እንደ ሰበብ እንጂ ትክክለኛ ምክንያት ነው ብሎ እንደማያምኑ ገልፀው፣ በቀጣይ ቀናት 4ኛ ችሎት ይሰየምበት በነበረው ችሎት ተሰይሞ ችሎቱን መከታተል የሚፈልጉት ታዳሚዎች ሁሉ መስተናገድ እንዲችሉ አቶ በቀለ ገርባ አቤቱታቸውን ለችሎት አሰምተዋል፡፡
ዳኞችም በፊት ይሰየሙበት የነበረው ችሎት መቅረፀ ድምፅ ስለተበላሸ እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት እንደሌላቸው በነገው እለት ተስተካክሎ ቀድሞ ይሰየሙበት ወደነበረው ችሎት እንደሚመለሱ አስረድተዋል፡፡
በአንደኛ ክስ ላይ እንዲመሰክሩ የቀረቡ ቀሪ ምስክርን እና ሌሎች የቀረቡ ምስክሮችን ለመስማት ለታህሳስ 19/4/2008 ተቀጥሯል፡፡

Donnerstag, 15. Dezember 2016

ገዢዎቹ፣ ቀብረነዋል ያሉት ኢትዮጵያዊነት  መልሶ ሊቀብራቸው መሆኑን ሲያውቁ ያወዳድሱት ጀምረዋል። (ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም)  

ገዢዎቹ፣ ቀብረነዋል ያሉት ኢትዮጵያዊነት  መልሶ ሊቀብራቸው መሆኑን ሲያውቁ ያወዳድሱት ጀምረዋል።

 

ኢትዮጵያዊነት ከብሄር ፖለቲካ ጋር ፍጹም ተጻራሪ ነው። ኢትዮጵያዊነት የጋራ ታሪክንና ማንነትን መሰረት አድርጎ፣ፍቅርና መቻቻልን እያጎለበተ፣ በጎውን እየያዘ ፣  ስህተትን ደግሞ እያረመ አሁን ካለንበት ደረጃ ደርሷል። የብሄር ፖለቲካ በተቃራኒው  ያጋራ ታሪክን በማፍረስ፣ ጥላቻን በማራገብና አንድን ህዝብ ( አማራውን) የጥላቻ ማእከል አድርጎ ሲገነባ የኖረና በመገንባት ላይ ያለ አፍራሽ ሂደት ነው። የብሄር ፖለቲካ ከመልካም ስራዎች ይልቅ በስህተቶች ላይ ብቻ የሚያተኩር፣ ወደ ፊት ሳይሆን ወደ ሁዋላ መጓዝን የሚመርጥ ለመገንባት ሳይሆን ለማፍረስ ያለመ “ተመላሽ ሂደት” ነው።  ኢትዮጵያነትን ተቀብያለሁ ካልክ፣ በጋራ የተሰሩ ታሪኮችን ( በጎውንም ክፉውንም) መቀበል ግድ ይልሃል። የጥላቻ ማእከል ያደረከውን ህዝብ  ይቅር በለኝ ልትለውም ግድ ይልሃል። ወደ ሁዋላ የምታየው ወደ ፊት ለመጓዝ እንጅ ወደ ሁዋላ ላለመንዳት መሆኑን አምነህ መቀበልም አለብህ።  ስታንቋሽሻቸው የነበሩትን ነገስታት መልሰህ ስለዘከርክ ብቻ የኢትዮጵያውያንን ልብ አማልላለው ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል።  የሚኒልክን ልጆች እየገደለክ፣ ሚኒሊክን ብታወደስ ኢትዮጵያዊነት አይገነባም። የዲነግዴን ልጆች እየገደልክ ዲነግዴን ብታወድስም እንዲሁ። በርግጥም ኢትዮጵያዊነት እምነት ነው፣ ለፖለቲካ ትርፍ ብለህ ሳይሆን ከልብህ አምነህ ልትቀበለው የሚገባ። 
የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊነት በሂደት የጋራ ታሪክና ማንነትን ከመቀበል በተጨማሪ  ሌሎች  መስፈርቶችንም ይዞ መጥቷል። ዜጎች ነጻነት፣ ፍትህና ዲሞክራሲ ይፈልጋሉ። የሚገድላቸውን ሳይሆን ነፍስና ስጋቸውን የሚያከብር ስርዓት ይፈልጋሉ። የዚህ ዘመን ልጆች ብልጦች ናቸው። እነዚህን መሰረታዊ መብቶች ሳይሟሉላቸው የአባቶቻቸውን ታሪክ ብቻ ስላወደስክላቸው ኢትዮጵያዊ ነው ብለው  አይቀበሉህም። ከፊል ኢትዮጵያዊነት ብሎ ነገር አይገባቸውም፤ ያለፈውን ታሪካቸውንና የአሁን መብታቸውን እንድታከብርላቸው ይፈልጋሉ። አንዱን አንስተህ  ሌላውን ስትጥል ሲያዩህ ይሳለቁብሃል እንጅ አይከተሉህም።  

 

አሮጌ ስርዓት አሮጌ ነው፤ አዲስ አስተሳሰብን መቀበል አይችልም። አዲሷ ኢትዮጵያ ደግሞ ወደፊት በሚወለድ ስርዓት እንጅ እየሞተ ባለ ስርዓት ላይ አትገነባም።

http://wp.me/p5L3EG-er

Mittwoch, 14. Dezember 2016

ሕዝባዊ አሻጥር በየፈርጁ፤  ኦህዴድ እየታመሰ ነው(ዶ/ር ታደሰ ብሩ)

ሕዝባዊ አሻጥር በየፈርጁ፤  ኦህዴድ እየታመሰ ነው


“በጥልቅ በመታደስ” አመራሩን ከህወሓት በላይ ህወሓት እያደረገ ያለው ኦህዴድ በግምገማና ዳግም ግምገማ እየታመሰ ነው። የአሁኑ ከቀድሞው ለየት የሚያደርገው “አርበኞች ግንቦት 7 ኦህዴድ ውስጥ ገብቶብናል፤ ሴሎቹንም ዘርግቶብናል” የሚለው ስሞታ አይሉት መርዶ መብዛቱ ነው። በዚህም ሰበብ በርካታ የዞንና የወረዳ አመራሮች እየለቀቁ ነው፤ ጥቂት የማይባሉ ከአገር ለቀው ወጥተዋል፤ የታሰሩም አሉ። 
ባለፈው ሳምንት በረከት ስምኦን የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮችን አፍሪካ አዳራሽ ውስጥ ሰስብስቦ “እኛን እያሰቃየን ያለው ከሕዝቡ ይልቅ በውስጣችን ያለው የውስጥ አርበኛ ነው” ማለቱ ይታወሳል። 
በረከትም ሆነ አዳዲሶቹ የኦህዴድ ሹማምንት ይህንኑ የሚናገሩት “የውስጥ አርበኞች” ለሚሏቸው ካድሬዎቻቸው መሆኑ የተረዱት አይመስልም። የበረከትን መልዕክት ለካድሬዎቹ የሚያደርሱ ገምጋሚዎች ውስጥም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን እንዳሉ መጠርጠር እንኳን የቻሉ አይመስልም። ህሊና ያለው ኢትዮጵያዊ በሙሉ የህወሓትን መሰሪ ሥራዎችን በሚችለው ሁሉ እየተዋጋ መሆኑን እያወቁም አያውቁም፤ እያዩም አያዩም። 
በኦህዴድ ውስጥ ያላችሁ ወገኖቻችን ኦህዴድ እንደ ድርጅት እየፈራረሰ መሆኑን የምታውቁት ነው። በግምገማዎችና ዳግም ግምገማዎች ተማራችሁ ጠቅልላችሁ ብትወጡላቸው አዲሶቹ አመራሮች ደስታቸውን አይችሉትም፤ ድርጅቱን በለየላቸው አድርባዮች ይሞሉታል። 
የተሻለው አማራጭ ኦህዴድን ከውስጥ መግደል ነው፤ ይህን ለማድረግ አሁን አመች ጊዜ ነውና ተጠቀሙበት።

http://wp.me/p5L3EG-ep

Sonntag, 11. Dezember 2016

በኢትዮጵያ እየተቀጣጠለ ለሚገኘው ሕዝባዊ ኣመጽ ጠቃሚ የሆኑ የሽምቅ ውጊያ መሰረታዊ መርሆችና ስልቶች

በኢትዮጵያ እየተቀጣጠለ ለሚገኘው ሕዝባዊ ኣመጽ ጠቃሚ የሆኑ የሽምቅ ውጊያ መሰረታዊ መርሆችና ስልቶች
አባይ ሚዲያ ዜና
ከኣርበኞች ግንቦት 7 የጥናትና የምርምር ዘርፍ የተዘጋጀ
ኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የበላይነት ስር ከሚገኘው ፋሽስታዊና ኣምባገነናዊ ሥርዓት ጋር የሚደርገውን ትግል ከዳር አስከዳር ለማቀጣጠልና የኣገዛዙን የመጨቆኛ ተቋማት ኣሽመድምዶ ለማንበርከክ በርካታ የትግል ስልቶችን መጠቀም፣ ማጠናከርና ተግባራዊ ማደረግ የግድ ይላል። ከእነዚህም የህዛባዊ ተቃውሞ የትግል ስልቶች መካከል ዋናዎቹ – ሕዝባዊ ተቃውሞ፣ ሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ ሕዝባዊ አመጽ፣ ሕዝባዊ ኣሻጥር፣ ሕዝባዊ ስለላና፣ ሕዝባዊ የስነ-ልቦና ጦርነትና ፕሮፖጋንዳ ይገኙበታል።Bilderesultat for አርበኞች ግንቦት 7
ዛሬ በሰሜን ጎንደርና በሌሎች ኣካባቢዎች የተጠናክረውን የፀረ-ወያኔ ሕዝባዊ ኣመጽ ማጠናከርና አጣዳፊ የሆኑ በርካታ የትግል ተግባራትን በየደረጃው መከወን ጊዜ የማይሰጠው ነው። ከነዚህም ኣንዱ የኣርበኝነት ትግል በማድረግ ላይ የሚገኙ የነፃነት ኃይሎች ሕዝባዊ አመጹን ዳር ለማድረስ ይውል ዘንድ ጠቃሚ ያልናቸውን መሠረታዊ የጎሪላ/ሽምቅ ውጊያ መርሆዎችና ስልቶች በመጭመቅ በዚህ ጥናት ተካተዋል። ይህ ጥናት በኢትዮጵያ ውስጥ በየአካባቢው ለተደራጁና ወደፊትም ለሚደራጁ የሕዝባዊ አመጽ ኃይሎች በህቡዕም በይፋም በማሰራጨት፡ አመጹ ዘመን ያልሻራቸው መርሆዎችና ስልቶችን በጥቅም ላይ በማዋል ትግሉን ለማጠናከር ግባኣት በመሆን ኣስተዋጾ ያደርጋል የሚል እምነት ኣለን። የጥናት ቡድኑ በሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ በሕዝባዊ ኣሻጥር፣ በሕዝባዊ ስለላና ፣በሕዝባዊ የሰነ ልቦና ጦርነትና  ፕሮፖጋንዳ የትግል ስልቶች ዙሪያ ተከታታይ ጥናቶችን በማቅረብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከወያኔ ሥርዓት ጋር ለሚያደርገው ሁለገብ ትግል ማጠናከሪያ የግንዛቤ ግባት አንዲሆኑ ተመሳሳይና ተከታታይ ጥናቶችን በህቡዕና በይፋ ለተድራጁ ታጋይ ኃይሎችና ለሕዝቡ ያሰራጫል።
የጎሬላ/የሽምቅ ውጊያ
የጐሬላ ውጊያ ስልት በጦር መሳሪያና በወታደራዊ ትጥቅ አደረጃጀቱ ከፍተኛ ጉልበት ያለውን የጠላት ኃይል መምቻና ማዳከሚያ መሣሪያና ጥበብ ነው። የጐሬላ ውጊያ ያለ ፖለቲካዊ ግብ ዋጋ የለውም፤ ፖለቲካዊ ዓላማዎቹም የሕዝብን ፍላጐትና ምኞት የተከተለ ካልሆነ የሕዝብን ትብብርና ድጋፍ ማግኘት አይቻልም።  የጐሬላ ውጊያ በሕዝብና ለሕዝብ የቆመ ነው። ስለዚህ አንድ የጎሬላ ተዋጊ ኃይል ውጤታማ እንዲሆን ከተፈለገ የሕዝቡን ድጋፍ ማግኘት ይኖርበታል። ከሕዝብ ጋር የተጣላ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ አደርጋለሁ ብሎ የተነሳ ድርጅት ህልውናውን አስጠብቆ ለመዝለቅ ያለው እድል በጣም ጠባብ ነው። በመሆኑም ለአንድ ድርጅት የማኅበረሰቡ ድጋፍ መኖር የመኖርና ያለመኖር የህልውና ጉዳይ ነው።
ስለዚህ የማኅበረሰቡን ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችል ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን ተግቶ ለመሥራት የሚያስችል ምቹ ሁኔታዎችን ፈጥሮ ለተግባራዊነት መንቀሳቀስ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የሚያደርግ ድርጅት ዋነኛው የቤት ሥራው ነው።
በጐሬላ/የሽምቅ ውጊያ የሚወሰዱ ስልቶች፦
1. ዋነኛ የጎሬላ ስልት ድንገተኛ በሆነ መንገድ ጠላትን መትቶ መሰወር ላይ የተመረኮዘ ነው።
2. ጠላት ባላሰበበትና በማይጠብቅበት ቦታ መርጦ ማጥቃት
3. የጠላት ጥንካሬ ያለበትን ቦታ ማስወገድ
4. የጠላትን ክፍተት (ቀዳዳ) በማጥናት ማጥቃት
5. ጠላትን በፍጥነት አጥቅቶ መሰወር
6. የጠላትን ስስ ጎኖች መርጦ ማጥቃት
7. የጠላትን አነስተኛ የሆኑ ተነጣይ ክፍሎችን መርጦ ማጥቃት
8. አንድ የጐሬላ ተዋጊ ኃይል ከጠላት ጋር ፊት ለፊት የሚደረግን ውጊያ አያካሄድም።
9. አነስተኛ የጠላትን ኃይል እየመረጡ መተንኮስና መምታት
10. ጠላት ድካም ወይም ዝለት በሚሰማው ጊዜ አድብቶ መምታት
11. ጠላት በሚደርስበት ጥቃት ሲያፈገፍግ ወይም ሊያመልጥ ሲሞክር ተከታትሎና ተረባርቦ መደምሰስ። በእንደዚህ ዓይነት እንቅስቃሴ ወቅት በጠላት ወጥመድ ውስጥ እንዳንገባ መጠንቀቅ ይኖርብናል።
12. በተለያዩ ቦታዎች የተለያዩ አነስተኛ ጥቃቶችን በመፍጠር የጠላትን ኃይል መበታተን። የተበተነውን የጠላት ኃይል አነስተኛውን እየመረጡ በተናጥል ማጥቃት። በአብዛኛው ጊዜ ጥቃት የሚሰነዘረው በጠላት ጀርባ ወይም ጎን በኩል ብዙም ጥበቃ በማይደረግበት የሳሳ ቦታን ፈልጎ የሚደረግ ነው። የጠላትን ጥንካሬውን ማስወገድና ደካማ ጐኖቹን ማጥቃት (ጠላት በጣም በደከመበት ቦታ ላይ መምታት)፣
13. ጠላት ወደ ምንፈልገው የውጊያ ቅርፅ ውስጥ እንዲገባ በማድረግ መደምሰስ። ማንኛውንም ውጊያ ስናካሄድ እኛ በፈለግነው መንገድ እንጂ ጠላት በሚፈልገው መንገድ መሆን የለበትም። በመሆኑም ጠላት እኛ ባዘጋጀነው የውጊያ ወጥመድ ውስጥ እንዲገባ በማድረግ መምታት ይቻላል።
የጐሬላ ተዋጊ ኃይሎች የሚወስዱት እርምጃ አይነት፦
1. በመላው ኢትዮጵያ በቀበሌ፣ በወረዳ፣ በዞን፣ በክልል የሚገኙና በሕዝብ ላይ ግፍ የሚፍጽሙ የወያኔን የኣስተዳደርና የደህንነት የፖሊስ ጣቢያዎች፡ የሚሊሽያ መዋቅሮችን ማጥቃት ፣ መበጣጠስ፣ በሕዝብ ላይ ግፍና ጥቃት የሚፈጽሙትን ግለሰቦች መምታት፣ ማሰወገድ፣
2. ስለጠላትና አካባቢ ሁኔታ የሚገልጽ ማንኛውም መረጃ መሰብሰብ፣
3. የወያኔ ሠራዊት የተነጣይ አነስተኛ ክፍሎችን በወራራና ኣድብቶና አጥንቶ በደፈጣ ማጥቃት፣ መደምሰስ፣
4. የወያኔን  የግንኙነት መስመሮችን በደፈጣና በድንገተኛ ወረራ ማጥቃት፣
5. የወያኔን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ሸምቆና አድፍጦ መምታት፣ ማውደም፡ ስንቅና ትጥቅ መማረክ፣
6. በዋና መንገድ ላይ የሚጓዙ የወያኔ መሆናቸው የተረጋገጠ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎችን በሽመቃና በደፈጣ ማቃጠል፣
7. የወያኔ ኣገዛዝ ንብረት መሆናቸው የተረጋገጡ ተቋማት ማቃጠል፣ ማውደም፣
8. በታቀደ መንገድ ከወያኔ ወታደራዊ ኃይሎች  ግምዣ ቤቶች ላይ መሳሪያ ለመግፈፍ የሚያስችል ተግባራትን መፈጸም፣
9. ወያኔ የሚጠቀምበትን መሰረተ ልማቶች ማውደም፣
10. ለወያኔ ኣገዛዝ እንቅስቃሴ የሚረዱ ዒላማዎችን  ማቃጠል፡ ከጥቅም ውጭ ማድረግ፣ ማውደም፣
11. ለጠላት የኢኮኖሚ ዋልታ የሆኑ ዒላማዎችን ማቃጠል፣ ማውደም፣
የወያኔን የሕዝብ መጨቆኛ ኃይሎችን ለማስተጓጐል፣ ለማሰናከል፣ ለመበታተንና ለማውደም የምንችለው የእኛን ኃይሎች በአነስተኛ ቡድን እያደራጀን በተለያዩ ቦታዎች ማንቀሳቀስ ስንችል ነው።
የጐሬላ ውጊያ እንደዚህ በተለያዩ ቦታዎች የተደራጁ ኃይሎች በሚወስዱት እርምጃ የጠላትን ኃይል የመበታተን አቅምን ይፈጥራል።
የጠላት የተበታተን ኃይል በተናጥል ለማጥቃት እንዲያመች በአነስተኛ ቡድን መንቀሳቀስ የሚችሉና በርካታ ቦታዎችን የሚሸፍኑ የጎሬላ ተዋጊዎችን ማደራጀት ያስፈልጋል።  እነዚህ ኃይሎች በተለያዩ ቦታዎች የሚንቀሳቀሱትን የጠላት ኃይል በተናጥል በመምታት ጠላት የማዳከም ተግባራትን ይፈጽማሉ።
አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ በተለያዩ ቦታዎች የሚንቀሳቀሱ የጎሬላ ተዋጊዎች አንድ ላይ በማሰባሰብ ሰፋ ያለ ግዳጆችን እንዲወጡ በማድረግ ተመልሰው ወደነበሩበት የእንቅስቃሴ ሂደት ውስጥ እንዲገቡ ማድረግ ይቻላል። የጎሬላ ተዋጊዎች እራሳቸውን ከአካባቢው ሁኔታ ጋር እያዋሃዱና የጠላት እንቅስቃሴ መሠረት አድርገው ነው ማንኛውንም እንቅስቃሴ የሚያደርጉት። ጠላት ፈጽሞ የጎሬላ ተዋጊዎች የት እንደሆኑ ማወቅ የለበትም።
የጎሬላ ተዋጊዎች ፍጥነት በተሞላበት ሁኔታ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ስለሚንቀሳቀሱ ጠላት የነሱን ዱካ ለማግኘት ያስቸግረዋል።
በመሆኑም የጎሬላ ተዋጊዎች ሁልጊዜ እራሳቸውን በእንቅስቃሴ ውስጥ ማግኘት ይኖርባቸዋል።  ጠላት እዚህ ጋር ናቸው ብሎ ሊገምት በማይችልበት ሁኔታ ውስጥ መገኘት ይኖርባቸዋል።
የጐሬላ ውጊያ በባህሪው የጠላትን ኃይል መቶ በመሮጥ /Hit and Run/ ላይ የተመሰረተ ነው። እንደ መርህ የጐሬላ ተዋጊው ኃይል ወደ ጠላትም ሆነ ወደ ኋላ ወረዳ ወይም ነፃ መሬት በሚንቀሳቀስበት ጊዜ በሄደበት መንገድ አይመለስም፣ በተመለሰበት መንገድም እንደገና አይሄድም፤በዋለበት ቦታም አያድርም፣ባደረበት ቦታም አይውልም።
ይሄም ጠላት ጨርሶ የጎሬላ ተዋጊውን ዱካ እንዳያገኝ ያደርገዋል። የጎሬላ ተዋጊውም እራሱ ከጠላት እይታ በሚገባ እንዲሰውር ያደርገዋል።
የጎሬላ ውጊያ በምናካሄድበት ጊዜ መጨበጥ የሚገባን አስተምህሮ
መረጃ
ወደ ውጊያ ከመግባታችን በፊት በቅድሚያ ሶስት ነገሮችን በቅድሚያ በጥልቀት ማወቅ (Foreknowledege) ይኖርብናል እነሱም፦
1. ስለ ወገን (የራስህን የአጐራባች ክፍሎችን ጥንካሬዎችና ድክመቶች) ማወቅ፣
2. ስለጠላት (የጠላትን ጠንካራና ደካማ ጐኖች) ማወቅ እና
3. ስለ መሬት (አካባቢያዊ ሁኔታዎችን፦ስለመሬትና አየር ሁኔታ) ማወቅ ናቸው።
ከላይ የተጠቀሱትን 3 ነገሮች በጥልቀት የምንረዳበት ሁኔታ መፍጠር ከቻልን የምናደርገውን ውጊያ በብቃት ማሸነፍ የምንችልበትን ሁኔታ መፍጠር እንችላለን።
ስለራሳችን አቅም፣ ጥንካሬና ድክመት ማወቅ ከቻልን ባለን አቅም ልክ ምን መሥራት እንደምንችል ስለምንረዳ ከአቅማችን በላይ ከሆነ ኃይል ጋር በግብታዊነት ወይም በስሜት በመነሳት ውጊያ ውስጥ እንዳንገባ ያደርገናል።
ሁልጊዜ እንቅስቃሴዎችን ወይም ግዳጆችን መፈጸም የሚኖርብን ባለን አቅም ልክ ላይ ተመስርተን መሆን ይገባዋል። ይሄም በመጀመሪያ ያለን እውነተኛ አቅም ምንድነው ብለን በመጠየቅ ጥንካሬያችንና ድክመቶቻችን በመለየት ድክመቶቻችንን በመቅረፍ ጠንካራ ሆነን እንድንወጣ ያደርገናል።
ስለ ጠላት በቂ የሆነ መረጃ ማግኘት የምንፈጽማቸውን ግዳጆች ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማከናወን ይረዳናል። በመሆኑም መረጃዎችን የሚያቀርቡልን ሰዎች በማሰማራት ስለጠላት በቂ የሆነ መረጃዎችና ግንዛቤዎች እንዲኖሩን ማድረግ ያስፈልጋል። ካለ መረጃ የሚደረግ ምንም አይነት እንቅስቃሴ መኖር የለበትም። ስለዚህ የጠላትን መረጃዎች ማግኘት የሚያስችል ተግባራትን መፈጸም ያስፈልጋል።
አካባቢን እንዲሁ በሚገባ ማወቅ ያስፈልጋል። ግዳጆችን ለመፈጸም የአካባቢው ሁኔታ አመችነትን ለመረዳት ቀድመን ስለ አካባቢው በቂ ግንዛቤ እንዲኖረን ማድረግ ያስፈልጋል። የውሃ ነጥቦች የት እንደሆኑ፤ ለመደበቂያ አመቺ የሆኑ ቦታዎች የትኞቹ መሆናቸውን፤ የተለያዩ እንቅስቃሴ ለማድረግ አመቺ የሆኑ አካባቢዎችንና ለደፈጣ አመቺ የሆኑ ቦታዎችን ለመለየት አካባቢን መልካ ምድርን የኣካባቢዊንን ወንዞች ተራሮችና ሚዳዎች አንደ እጃችን መዳፍ ማወቅ ያስፈልጋል።
ድንገተኝነት
በጠላት ላይ ድንገተኝነትን የምንወስደው በማንኛውም ጊዜ ጠላት ሳያስበው በድንገት ቅድሚያ የምንወስዳቸውን ርምጃዎች ሁሉ ያጠቃልላል። ድንገተኛ ማጥቃት ማለት ጠላት ሳያውቅና ለአፀፋ ምላሽ ጊዜ ሳንሰጠው የውጊያ የበላይነት ለማግኘት የሚደረግበት ሂደት ነው።
በውጊያ የበላይነት ለማግኘት ድንገተኛ ምት በጠላት ላይ ማሳረፍ ጠላት የመልሶ ማጥቃት ርምጃ እንዳይወስድብን ያደርገዋዋል። ጠላት የመልስ ምት ሊያደርግ የሚችልበትን እድል አለመስጠት የድንገተኛ ማጥቃት ዋና ጠቃሚ ጉዳይ ነው። በዚህ አይነት የማጥቃት ሂደት ጊዜ ከፍተኛ የምት ኃይልና ፍጥነት ወሳኙን ድርሻ ይይዛሉ።
በፍጥነት መንቀሳቀስ ወይም ፈጣን መነቃነቅን መፍጠር ጠላትን ለማሸነፍ ከሚረዱ ቁልፍ መገለጫዎች አንዱ ነው። የጠላት ዝግጁ
አለመሆንን ለእኛ ጥቅም በሚሰጥ መንገድ ለማዋልና ለመጠቀም ወደ ጠላት አቅጣጫ ባልተጠበቀ የጉዞ መንገዶች ተጓጉዞና ጠላት ጥንቃቄ ባላደረገባቸው የውጊያ ቀጠናዎች ላይ በድንገት ደርሶ ለመምታት የሚያስችል የተዋጊው ኃይል ፈጣን ተነቃናቂነትን መፍጠር ያስፈልጋል።
አቅርቦት (supply)
ማንኛውንም አይነት ስኬታማ ውጊያ  ለማድረግ ከተፈለገ የሎጀስቲክ አቅርቦትን በሚገባው ቦታ ላይ ማዋል ያስፈልጋል። ያለ ስንቅና ትጥቅ ዝግጅት አንድን ውጊያ ማከናወን አይቻልም። እንደ አንድ የጎሬላ ተዋጊ የትጥቅ አቅርቦትን በዘለቄታዊ ሁኔታ ማሟላት የሚችለው ከጠላት ላይ በመግፈፍ ነው።
ግንኙነት
ግንኙነትቶች በአጠቃላይ በሁለት ወይም ከእዛ በላይ በሆኑ ሰዎች ወይም አካሎች መሀል የሚደረጉ የመረጃ ልውውጦችን የሚያመለክት ነው።መረጃው የግድ መተላለፍና መቀበል ወይም መረዳትን የሚጠይቅ ነው። በአንድ ተዋጊ ኃይል ውስጥ የሚደረግ ግንኙነት ማለት ማንኛውንም አይነት መንገድና ዘዴ በመጠቀም ከአንድ ሰው ወይም ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ወይም ወሬዎችን ለሚመለከተው ሰው ወይም አካል ማሰራጨት ማለትነው። ይህ ግንኙነት ምስጥራዊነትን የተላበሰ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል።
ደፈጣ
ደፈጣ ማለት አንድ የጎሬላ ተዋጊ በአንድ ለማጥቃት አመቺ በሆነ ቦታ ላይ እራሱና ደብቆ የጠላት ኃይል በሚመጣበት ጊዜ ድንገተኛ በሆነ መንገድ የተኩስ ውርጅብኝ በመፈጸም የሚያኬድ የጥቃት አይነት ነው።  በዚህ የጥቃት ሂደት የጠላትን ኃይል ወይም ንብረት የሆነውን ማንኛውንም ነገሮች ደምስሶ ወይም አውድሞ በፍጥነትና ቅልጥፍና መሰወር ነው።
በደፈጣ የሚደረግ ማጥቃት ጠላትን ለከፍተኛ ውዥንብር ስለሚዳርገው የጠላትን የመልሶ ማጥቃት አቅምን በከፍተኛ ሁኔታ ይሰብረዋል። በዚህም የወገን ኃይል ከፍተኛ የሆነ ድልን የሚጎናጸፍበት እድል ይፈጥርለታል።
ደፈጣ በምናካሄድበት ጊዜ መውሰድ የሚገባን ግንዛቤ
1. የወገን ሀይሎች ተስማሚ የቦታ አያያዝ፦
ውጤታማ ደፈጣ ለማከናወን የጎሬላ ተዋጊዎች ጥሩ የተኩስ ሽፋን ሊሰጡ የሚችሉበትና ጥሩ መደበቂያ ያለበትን ቦታ መርጠው መያዝ ይኖርባቸዋል። ይህም ጠላት በቀላሉ ውጤታማ የሆነ መልሶ ማጥቃት እንዳያደርግ ያግደዋል።
2. የመግደያ ወረዳ አቀማመጥ፦
የመግደያ መሬት ማለት ደፈጣው በሚደረግበት ቦታ ላይ አጠቃላይ ተኩሱ ትኩረት የሚያደርግበት አካባቢ ወይም ቦታ ነው። የተመረጠው የመግደያ መሬት ጠላት ከጎሬላው ተዋጊ የሚሰነዘርበትን ጥቃት ሊከልል ወይም ሊመክት ወይም ሊደብቃቸው የማይችልባቸው ቦታዎች መሆን ይኖርበታል። ጠላት ከሚደርስበት ጥቃት ማምለጥ የማይችልበት የመሬት አቀማመጥ ያለበት “የሞት ወረዳ” /DEAD ZONES/” ነው። የመግደያ ወረዳ በወገን የተኩስ መስመሮች በሚገባ የተሸፈነ ሊሆን ይገባል። የወገን ኃይል የያዛቸውን ቦታዎች ከመልቀቁ በፊት ማንኛውም ጠላት አቅም ስለሚኖረው ለያዘው አቅም ሁሉ በተኩስ ቁጥጥር ስር ሊሆንና ሊተኰስበት ይገባል። በእንደዚህ ዓይነት ቦታዎች የገባን ጠላት ሙሉ በሙሉ ከመደምሰስ ውጪ ሌላ አማራጭ ሊኖር ይገባል።
3. የተኩስ ትክክለኛ ወይም ተገቢ ጊዜ ላይ አጀማመር፦
የደፈጣውን ተኩስ ለመጀመር ከአዛዡ የሚወርድ ትእዛዝ ይጠበቃል። ደፈጣው ሊጀመር አካባቢ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፣ስለእዚህ እያንዳንዱ ሰው በዒላማው ላይ ያነጣጥርና ለመተኮስ ዝግጁ ይሆናል፤ ትእዛዝ አንዴ ከተሰጠ በኋላ ሁሉም ሰው ከፍተኛ ሁኔታ ወደ መግደያ ወረዳ ይተኩሳል፤ ሁሉም የጠላት ሀይሎች-ተሽከርካሪዎችና ሠራዊት ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱ እስኪረጋገጥ ድረስ ወይም አዛዡ ተኩስ እንዲቆም ወይም የተኩሱ አቅጣጫ እንዲለወጥ ትእዛዝ እስኪሰጥ ድረስ በጠላት ላይ መተኮሱ ይቀጥላል። ጠላት ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ ወይንም ከባድ ጉዳት ደርሶበት መሽመድመዱ እንደተረጋገጠ በፍጥነትና ቅልጥፍና በተሞላው መንገድ የጎሬላ ተዋጊዎቹ ከአካባቢው መሰወር ይኖርባቸዋል።
ጥብቅ ስነ ስርአት/ ዲሲፕሊን መኖር
የጎሬላ ውጊያ ውጤታማነት በጥብቅ ስነ ስርዓት መታነጽ ላይ ይወሰናል። ስለዚህ አባላቱ ምንም አይነት የስነ ስርዓት ግድፈት ሊታይባቸው አይገባም።  በስነ ስርዓት ያልታነጸ ሰው እራሱ እና ድርጅቱ ላይ አደጋ የመጋበዙ መጠን ከፍተኛ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ችላ የሚባል ተግባር አይደለም።
የጎሬላ ውጊያ እና ይህን ተግባራት የሚወጡ አባላት የሚኖራቸው ጥብቅ የሆነ ስነ ስርዓት ተነጣጥለው የሚታዩ አይደሉም። የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። በመሆኑም አባላት ከፍተኛ ዲሲፕሊን ያላቸው ሊሆኑ ይገባል።
ቅድሚያ የመውሰድ ተነሳሽነት
አንድ ለነጻነት የሚታገል ኃይል ቅድሚያ የመውሰድ ተነሳሺነቱን ካጣ የሚፈልገውን የሚያደርግበት ወይም እንቅስቃሴውን የሚመራበት ነፃነት ያጣል ማለት ነው።
ይሄም እንቅስቃሴውን ደካማ ወይም የተጓተተ እንዲሆን ያደርገዋል። በመጨረሻም ለውድቀትና ለሽንፈት የሚዳረግበት ሁኔታ አይቀሬ ያደርገዋል። ጨርሶውኑም እንዲጠፋ ምክንያት ይሆናል።
ጠላትህን በሚገባ ማወቅ አለብህ። መረጃ ለማግኘት የመጀመሪያ ሁን፤ ውሳኔ ለመውሰድ የመጀመሪያ ሁን፤ እርምጃ ለመውሰድ የመጀመሪያ ሁን። ጠላት ላይ የበላይነትን ለመጎናጸፍ የሚቻለው ከላይ የተቀመጡትን ተግባራት ለመወጣት የሚያስችል አቅም ሲፈጠር ነው።  ጠላትን በመከላከል ተግባር ላይ ብቻ ተወስኖ እንዲቀርና በኋላም እንዲደመስስ ማድረግ የሚቻለው የወገን ኃይል ቅድሚያ የመውሰድ ተነሳሽነቱ ከፍተኛ መሆን ላይ ባለው ጥንካሬ ነው።
ቅድሚያ የመውሰድ ተነሳሽነት ያለው ኃይል በማያቋርጥ እንቅስቃሴ ውስጥ እራሱን ያገኛል። ይህም የጠላት እንቅስቃሴ በወገን የማድረግ አቅም ብቻ ተወስኖ እንዲቀር ያደርገዋል።
የጠላት/የወያኔ ሠራዊት ኣደረጃጀትን ዶክትሪን
የወያኔ ሠራዊት ኣደረጃጀት  በከፊል መደበኛ በከፊል ፀረ ሽምቅ ስልጠና የወሰደ የፀረ ሽምቅ የጦር ስልቶችን የሚጠቀም ነው።
 ወያኔ የሚከተለው የፀረ ጎሬላ/ሽምቅ መሰረታዊ ዶርክትሪን/መርሆ/ፍልስፍና ኣለው።
ይህም፥ ኣንድ ሽምቅ ተዋጊ ኃይል – በኃይል ሙሉ በሙሉ መደምሰስ ኣለበት የሚል ነው። የተወሰደ ጊዜ ተስወዶ፣ የፈለገው ኃይል ወስዶ፣ መስዋዕትነት ተደርጎ፣ በየትኛውም አካባቡው የሚገኝ የሽምቅ ኃይል መደምስ ወይንም መማረክ አለበት የሚል ነው። በአንጭጩ ኣስቀረው፤ አስኪያድግ ጊዜና ፋታ ኣትስጠው የሚል ነው።
 ኣንድ የሽምቅ ተዋጊ ህይል ባለበት ቦታ ሁሉ ፀረ-ሽምቅ ኃይል በኣካባቢው ይመደባል፤ ሥራው ሸማቂውን ማሳደድ ፥ ፋታ ማሳጣት፣ መምታት፣ መደምሰስ ወይንም መማረክ ኣለበት የሚል ነው። ኣንድም ሸማቂ ፣ የቆሰለ ሸማቂም ቢሆን በሕይወት መኖር የለበትም፤ መደምሰስ ወይንም መማረክ ኣለበት በሚል የወያኔ ዶክትሪን ያስቀምጠዋል። ወያኔ ይህን ተግባራዊ ለማድረግ 10,000, 20,000 ሠራዊት ለሞትና ለምርኮ ቢዳርግ ከቁብም ኣይቆጥረውም። ሠራዊቱን የእሳት ራት ከማድረግ ምንም ኣያግደውም።
ስለዚህ  የሕዝባዊ ኣመጹ ኣካል የሆኑ  የነጻነት ኃይሎች መከተል የሚገባቸው ዶክትሪን/መርሆዎች
1. ከምንም በላይ ራስን መጠበቅ፡ ህልውናን መጠበቅ (survival) ላይ የተመሰረተ መሆን ያለበት-  ባልታሰበ የጠላት ከበባ ላለመያዝ ከፍተኛ ጥንቃቄ አንደ ብረት የጠነከረ ዲስፕሊና ከፍተኛ የመረጃ ብቃት አንዲኖርው ማድረግ የግድ ይላል። አካባቢውን በአይነ ቁራኛ መጠበቅ፤ ቅኝት ማድረግ፣ ንቁ ሆኖ ራስን ከጠላት ጥቃት መጠበቅ፣ አካባቢህን አንደ እጅህ መዳፍ ማወቅ የግድ ይላል። ከጠላት ጋር የሚደረጉ ፍልሚያዎች ከጀብደኘት የራቁ ብልሀትን፣ ስልትን፣ መርጃን ከደፋርነትና ጀግነነት ጋር ያጣመሩ መሆን ኣለባቸው። ከግዙፍ የጠላት ኃይል ጋር ፊት ለፊት ኣለመግጠም። በኣቅምና በብዛት ካኣንተ በላይ የሆነ ጠላት መሸሽ ብልሀት አንጂ ፍርሃት ኣይደለም።
2. የአቅም ቁጠባ  – ብዙ ዒላማዎች ላይ ከመሯሯጥ ወሳኝ በሆኑ ጥቂት ዒላማዎች ላይ ማነጣጠርና ማጥቃት።
3. ድንገተኛ ጥቃት –  ጠላት ባልጠበቀው ቦታና ሰዓት በሰውም ሆነ በጦር መሣሪያ ንብረት ላይ ጥቃት ማድረስ
4. እልህና ቁርጠኝነት –  አርበኛው የሚወስዳቸው ማናቸውም አይነት ጥቃቶች ጠላትን ዳግም እንዳያንሰራራ አድርጎ መደቆስ
5. የአላማ ጽናት –  ጠላት ምንም አይነት የአጸፋ እርምጃ ቢወስድም አርበኛው ሳይዘናጋና ልቡ ሳይከፈል ተልዕኮውን መፈጸም
      ዋና ዋናዎቹ  ናቸው።
• በሕዝብ የታቀፈና የተደገፈ የአርበኞች ትግል አሸናፊነቱ ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ ነው። ይህን ዕውነት በተመለከተ ኢትዮጲያ ብዙ ታሪክ አላት። በተለይም በአምስት ዓመቱ የፋሺስት ኢጣሊያ ዘመን  አርበኞቻችን ያሳዩት ተጋድሎና ፅናት፣ የሃገር ፍቅርና የሕዝብ ድጋፍ ትልቁ ምሳሌ ነው። ራስ ኣበበ ኣረጋይ በሸዋ፣ ራስ ኣሞራው ውብነህ በጎንደር፣ ፊታውራሪ በላይ ዘለቀ በጎጃም፣ ደጃዝማች በቀለ ወያ እና ደጃዝማችህ ግረሱ ዱኪ በደቡብ ኢትዮጵያ፣  ኮ/ል ኣብዲሳ ኣጋ፣ ልጅ ሀይለማርያም ማሞ፣  ጀ/ል ጃጋማ ኬሎ ፣ ራስ መስፍን ስለሺ፡  ቢትወደድ ኣዳነ፣ ከሴቶች አነ ወ/ሮ ሸዋረገድ ገድሌ፡ በፋሽስት ጣልያን የወራራ ዘመን የኣርበኝነት የሽምቅ ውጊያ የኣርበኝነት ተጋድሎ ካደረጉ ኣርበኞች ጥቂቶቹ ናቸው።
• በከባድ መሳሪያና በጦር ኃይል ብዛት የታገዘን ጠላት ፊት ለፊት መጋፈጥ የእሳት እራት መሆን ነው፤ አላስፈላጊ መስዋዕትነት ነው።
• የሽምቅ ተዋጊው ሁልጊዜም ቢሆን ራሱ በሚመቸውና በሚወስነው ቦታና ሰአት ብቻ መዋጋት ይኖርበታል። መቼ ማጥቃትና መቼ ማፈግፈግ እንዳለበት የሚወስነው እሱ ብቻ ነው።
• ስለ ጠላት እንቅስቃሴ በቂ መረጃ አስቀድሞ መሰብሰብ የግድ ይላል። የጠላት የሰው ኃይል ብዛት፣ የመሳሪያ አይነት፣ የቅድመ  ዝግጅትና እቅድ መረጃዎች በጁ ካሉ ለሚወስዳቸው እርምጃዎች እጅግ ጠቃሚዎች ናቸው።
• በስርአት የታነጸና ጥሩ ልምምድ ያለው ትንሽ የሽምቅ ጦር ብዛት ያለውን የጠላት ጦር ማሸነፍ እንደሚችል ታሪክ በተደጋጋሚ አሳይቷል።  በቻይና በጃፓን ኢምፔሪያሊስም ላይ፤ በኣፍጋንሲታን በሩስያ ላይ፤ በቪየትናም በኣሜሪካ ላይ በሕዝብ የተደገፉ በብዛትም በመሳሪያ ብዛትናኣ ጥራት ኣናሳ የሆኑ ሽምቅ ተዋጊዎች ድል ኣድርገዋል።
• የአላማ ግልጽነት፤ የመንፈስና የሞራል ጽናት፣ አንዲሁም ስትራቴጂካዊ ብልሀትና ብልጠት ለድል ኣድራጊነት ትልቅና ወሳኝ ድርሻ ኣላቸው።
• በቂ የውጊያ ልምምድና በራሳቸው መቆም የሚችሉ ተዋጊዎች ጽናት፣ ቆራጥነትና በመረጃና በእቅድ የሚሰሩ ጠንካራ መሪዎች መኖራቸው ሌላው ውስኝ ግብዓቶች ናቸው።
• የሽምቅ ውጊያ ከመደበኛ ጦርነት የሚለየው በመሳሪያም ሆነ በሠራዊት ብዛት ታግዞ ጠላት ላይ አንድ ትልቅ ጥቃት ማድረስ ሳይሆን አሳቻ ጊዜና ቦታ እየመረጠ ተደጋጋሚና ትንንሽ የደፈጣ የወረራ  ጥቃቶች ማድረሱ ላይ ነው።
• ጠላትን ድንገት ማጥቃት፣ ማቁሰልና ማዳከም አይነተኛ ባህሪዎቹ ናቸው። ኣንድ ሽምቅ ተዋጊ ድንገት ያጠቃል፣ ያፈገፍጋል፣ ይበተናል ደግሞ ተመልሶ ተደራጅቶ ያጠቃል።
• የሽምቅ ተዋጊ አርበኛ  አወቃቀር እንደልብ የሚደራጅና ሲያስፈልግም የሚበተን መሆን አለበት።
• ከተማን መቆጣጠርና ትላልቅ የኢኮኖሚ አውታሮችን መያዝ ወይንም ገዢ መሬቶችን  መቆጣጠር፣ ተቶጣጥሮም አነዚህን መከላከል የሱ ሥራ አይደለም።
የሽምቅ አርበኛው ዋና አላማዎቹ የሚከተሉት ናቸው።
1. ተከታታይነት ያላቸው ትናንሽ ጥቃቶች በበርካታ ኣካባቢዎች ማካሄድ፣ ጠላትን እንቅልፍ መንሳት፣ ማበሳጨትና ሞራሉን ማዳከም፡
2. ጥቃቱን ተደጋጋሚና በሁሉም አቅጣጫ ማድረግ፡ ጠላት ሁሉንም ኣቅጣጫ ለመከላከል፡ የሠራዊት ክምችቱ እንዲበታተን፣ አንዲለጠጥ፣ ኣንዱ የጠላት ኃይል ለሌላው የጠላት ኃይል አንዳይደርስ፣ ኣቅሙና ጉልበቱ አንዲበታተን፣ እንዲከፋፈል  ማስገደድ፤
3. ቀልጣፋ የሆነ የማፈግፈግ ስልት መጠቀም፣ እንደገናም ደግሞ ማጥቃትና እሱ ራሱ የሸማቂው ቡድን የወጠነው ዕቅድ ካልሆነ በቀር የጠላትን ጦር ቀጠና መልቀቅ።
4. በፍጹም በጀብደኝነት አለመጋፈጥ፤ መረጃን፣ የጎሬላ ስልቶችን፣ ጥበብን፣ ብልጠትና ብልሀትን መሠረት ኣድርጎ መንቀሳቀስ።
• በማያቋርጥ ተለማጭና ተለዋዋጭ እንቅስቃሴ ላይ በመሆኑ የሽምቅ ተዋጊው በቀላሉ የጠላት ኢላማ ውስጥ አይወድቅም። አስፈላጊውን ጥቃት ከፈጸመ በኋላ  ይሰወራል።
• አርበኛው ሊፈጽመው ያሰበው ጥቃት ግልጽ የሆነ ሌሎች አርበኛ ባልደረቦቹ የተረዱትና በሚገባ የተዘጋጁበት መሆኑ በጣም ኣሰፈጊና መሰረታዊ ነው። ይህንን ለማድረግ ደግሞ በቂ የሆነ መረጃ ሊኖር ይገባል።
• አርበኛው ስለጠላት ሊኖረው የሚገባው ሁለንተናዊ  መረጃ  እጅግ ወሳኝ ነው።
• በጥሩ መረጃና በጥሩ ሞራል የሚንቀሳቀስ አርበኛ ግዳጁን ከመፈጸም የሚያግደው ምንም አይነት ኃይል አይኖርም።
• ይህ ትግል ረዥምና የሚያስከፍለውም መስዕዋትነት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳ በዓላማ ጽናትና በመንፈስ ብርታት የታነፀን አርበኛ ካለመው ግብ ከመድረስ አያግደውም፤ ያሸንፋል እንጂ በፍጹም አይሸነፍም።
• በየቀኑ የሚቀዳጀቸውን ትናንሽ ድሎች እያበረከተ ከፍ ወዳለ ደረጃ ማድረስና የሕዝቡንም ንቃትና ድጋፍ ማሳደግ የሽምቅ ተዋጊው ዋነኛ አላማ መሆን ይኖርበታል።የአርበኛውና የሕዝቡ መደጋገፍ ወደ ማያጠራጥር የድል ጎዳና ያደርሳል።
• የጠላትን ጦር እንቅስቃሴና ግንኙነት በመግታት ትላልቅ ከተሞች ውስጥ ብቻ አፍኖ ይዞ በገጠሩና ትናንሽ ቀበሌዎች ውስጥ አርበኛው የራሱን የተቀውሞ ጎራ ማጠናከርና ብሎም በየፊናቸው የሚንቀሳቀሱትን ሌሎች አርበኞች ወደ አንድ ስብስብ ማምጣት ይኖርበታል።
• የአርበኛው ቀዳሚ ስትራቴጂ ያለ የሌለ ኃይሉን  አሰባስቦ ጠላት ባላሰበው ሰአትና ቦታ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ነው። ይህን ሲያደርግም የጠላት ጦር  መልሶ ለማጥቃት የሚችልበትን  አቅም ሙሉ በሙሉ በማሳጣት መሆን ይኖርበታል።
ማጠቃለያ
ኣርበኞች የራሳቸውን  ህልውና ለመጠበቅ ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ፡ በመረጃና በአቅድ ላይ ተመስርተው የሚከተሉትን መተግበር፦
1. በመላው ኢትዮጵያ በቀበሌ፣ በወረዳ፣ በዞን፣ በክልል የሚገኙና በሕዝብ ላይ ግፍ የሚፍጽሙ የወያኔን የኣስተዳድርና የደህንነት የፖሊስ ጣቢያዎች፡ የሚሊሽያ መዋቅሮችን ማጥቃት ፣ መበጣጠስ፣ በሕዝብ ላይ ግፍና ጥቃት የሚፈጽሙትን ግለሰቦች መምታት፣ ማሰወገድ፣
2. በመላው ኢትዮጵያ በጠላት ስስና ደካማ ጎኖች፤ በትናንሽ ተነጣይ የጠላት የጦር ክፍሎች ላይ የደፈጣና የወረራ ጥቃቶች፡
3. በኣራቱም የኢትዮጵያ ማእዘናትና ለወያኔ ግኙነትና ኣቅርቦት የሚያገልግሉና ዋና ዋና መንገደች ላይ በሚንቀሳቅሱ የጠላት መሆናችቸው በተረጋገጡ ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ዲፖ መኪናዎች ላይ በመረጃናላይ የተመሰረቱ  የደፈጣ ጥቃቶች መሰንዘር፡
4. የጠላት ወይንም የወያኔ ኢኮኖሚያዊ ተቋማት መሆናቸው በተረጋገጡ ላይ የማቃጠል፣ የማውደም አርምጃዎችን መውሰድ፡
5. በኣናሳ የጠላት የጦር ሰፈሮችና የፖሊስ ጣቢያዎች ላይ፣ ወዘተ  የደፈጣና የወረራ ድንገተኛ  ጥቃቶችን ተግባሪዊ ማደረግ፡
6. በጠላት ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ሁሉ ኣርበኛው በመረጣቸው ጊዜ፡ ቦታና ሁኔታዎች  ተመስርቶ ጥቃቶችን በብዛትና በስፋት በበርካታ ኣካባቢዎች ማድረግ፡
7. አነዚህ በተደረጉ መጠን የወያኔ ሠራዊት ሞራል ይብሱኑ አየተዳከመ ይሄዳል፣ ክመዳከምም ኣልፎ ሞራሉ ይላሽቃል፣  ይሰላቻል። የሚከዳው፣ የሕዝቡን ትግል የሚቀላቀለው፤ አንዲሁም በወያኔ ኣዛዦቹ ላይ የሚያምፀው ሠራዊት ቁጥር ይጨምራል።
8. በተለይም በሁሉም ቦታዎች፣ ኣካባቢዎችና ዋና ዋና የግንኙነትና የኣቅርቦት መንገዶች ላይ የሚደረጉ ወረራና ደፈጣዎች ሲበራከቱ፣ የወያኔ ጦር ኃይሉን በየቦታው ለመበታተን  ይገደዳል፣  ወይንም ጥቂት ዋና ዋና ከተሞች ላይ ኃይልኑን ኣከማችቶ አነዚህን ከሸማቂ ኣርበኞች ለመከላከል ይገደዳል።
9. የጠላት ጠንካራ ጎኖቹ  መሳሳት መመናመን ሲጀምሩ የጠላት መሪዎች በከፍተኛ ደረጃ ይሸበራሉ፤ ለማቀድ ለማሰብ ኣስቦ ለመንቅሳቅስ የማይችሉበት የሞራልና የስነልቦና ሁኔታ ውስጥ የሚገቡበት ሁኔታ ይፈጠራል። ይህ ደግሞ ሕዝብን የሚስቆጣ ትግሉን የሚያግዙና የሚያጠናክሩ በርካታ ትልልቅ ስህተቶች እንዲፈጽሙ ያደርጋቸዋል፡፡
10. በዋና ዋና መንገዶች ላይ የጠላት የኣቅርቦትና የግንኑነት መንገዶችና መስመሮች ላይ የሚንቀሳቅሱ ተሽከርካሪዎች ከደፈጣ ጥቃቶች ለመከላከል  ጠላት ኮንቮይ ወንም አጃባ ይጀምራል። ይህ ደግሞ በሠራዊቱ ላይ ብቻ ሳይሆን በወያኔ የኢኮኖሚያዊ ተቁዋሞች ላይ ከፍተኛ ውጥረትና  አጥረት  ይፈጥራል፡
11. የጠላት የገንዝብ ኣቅሙ  ሰራዊቱን ለመቀለብና ለማስታጠቅ ያለው ኣቅም ይመናመናሉ። በሁለንተናዊ መልኩ የጠላት ጠንካራ ጎንኖቹ ሁሉ መሳሳት፣ መዳከም፣ መመናመንና መፍረክረክም ይጀምራሉ። በ100  ቦታ ላይ በስለት ተወግቶ ደሙ ያለማቋረጥ እንደሚፈስና ለሞት እንደሚጋለጥ ሰው ይሆናል።
12. ለሸማቂው ኣርበኛ የተመናመኑና የተበታተኑን አነዚህን የጠላት ሠራዊት ክፍሎች በብዛት ኣድቅቆ ለመምታት ለመደምሰስ ለማውደም የሚያስችለው ኣዳዲስ  ሁኔታዎችን  ይፈጠርለታል።
13. በዚህ ሂደት የሽምቅ ተዋጊ ኣርበኞች ሞራልና የውጊያ ልምድ በከፍተኛ ደረጃ መዳበር ይጀምራል።  የሕዝብ ወገኖች በራስ የመተማመን፣ ሥርዓቱን በድፍረት የመታገል፤ ሕዝብም ለኣርበኛው የሚሰጠው ድጋፍ በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል። ኣርበኛውን የሚቀላቀለው ኢትዮጵያዊ በከፍተኛ ቁጥርና  በስፋት ማግኘት ይጀምራል፣ ኃይሉ ይጠናከራል፤ ከሽምቅ ተዋጊነት ወደ ሞባይል ጦርነት/ማለት አንደ መደበኛ ጦር የመዋጋት ደረጃ የሚሸጋገርበት ሁኔታዎች ይፈጠራሉ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል ለድል መቃረብን የሚመልክት ኣንዱና ትልቁ መለኪያ ይሆናል ማለት ነው።
ኣንብበው ያስተላልፉ