ሳምሶን አስፋው
- ይህ ዘረኝነት ካልተባለ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?
- የትግራይ ሕዝብ ይህን የሚዘገንን የዘር መድልዎ እንዴት ያየዋል?
- በአማራ ክልል ሆዳም ባለስልጣኖች ድክመት የመጣነው ብሎ በጸጋ ይቀበለዋል?ወይስ ይታገለዋል?
- በዚህ አይነት የዘር ልዩነት የተቀረጸ ትውልድ ነገ አብሮ ሊኖር ይችላልን?
- በነኚህ መከረኛ ሕጻናት የነገ ህይወት መጨለም ከደሙ ንጹህነኝ የሚል ዜጋ ማን ነው?
- የነገዋ ኢትዮጵያ በማን ትከሻ ላይ ትወድቅ ይሆን? በወርቃማው ወይስ በጨርቃማው ትውልድ?
- ሁሉንም ጥያቄ ግዜ ይመልሰው ብለው እንለፈው? ወይስ ዛሬ መፍትሄውን አብረን እናፈላልግ?
አንድ እውነት ግን በርግጠኝነት መናገር ይቻላል!! ይህ በዚህ ከቀጠለ ተጎጂው አድልዖ ፈጻሚው ነው!!!
Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen