Aug 06, 2014
የአንድነት ፓርቲ የወረዳ 23 ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ መኳንንት ብርሀኑ በደህንነት ኃይሎች ጉዳት ደረሰባቸው
የአንድነት ፓርቲ የወረዳ 23 ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ መኳንንት ብርሀኑ በትላንትናው ዕለት ከጠዋቱ በ3:00 ሰዓት 3 የደህንነት ሀይሎች ቤቴ ድረስ መጥተው ከቤትህ እናስለቅቅሀለን በማለት ግብግብ ፈጥረው ግንባሬ ላይና እጄ ላይ ጉዳት አድርሰውብኛል ሲሉ ለፍኖተ ነፃነት ገልጸዋል።
በሰላማዊ መንገድ እየታገለ ያለውን ፓርቲያችንን እንደዚህ አይነት አፀያፊ ድርጊት የገዢው ፓርቲ ባሰማራቸው የደህንነት ሀይሎች እየተፈጸመ ያለ ሲሆን፣ ድብደባውና እንግልቱ ቢቀጥልም በሰላማዊ መንገድ ትግላችንን ከማድረግ የሚያቆመን የለም በማለት አቶ መኳንንት ብርሀኑ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል።

Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen