Netsanet: የውጭ ምንዛሪ ንዋየ-ኩብለላ ከሃገረ ኢትዩጵያ ወደ ባህር ማዶ ሃገራት (ሚሊዬን ዘአማኑኤል)

Montag, 18. August 2014

የውጭ ምንዛሪ ንዋየ-ኩብለላ ከሃገረ ኢትዩጵያ ወደ ባህር ማዶ ሃገራት (ሚሊዬን ዘአማኑኤል)


ከሚሊዬን ዘአማኑኤል በአለፉት 40 አመታት ውስጥ፣ከኢትዬጵያ የውጭ ምንዛሪ ንዋየ-ኩብለላ በብዙ ቢሊዬን ዶላር በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሃገራቶች እንደወጣ ጥናቶች ያረጋግጣሉ፡፡ ኢትዬጵያ ከአለማችን ከሚገኙ ደሃ አገራቶች ውስጥ ከመጨረሻዎቹ ጠርዝ ላይ የምትገኝ ስትሆን ይሄን የሚያህል የውጭ ምንዛሪ ከሃገር ውስጥ ወደ ውጭ ሲኮበልል የሃገሪቶን ድገት በማቀጨጭ ስርAቱ ምን ያህል በሙስና የተጨማለቀ፣ግልፅነት የጎደለው መንግስታዊ Aደረጃጀትና Aሰራር በሃገሪቱ ኢንደሰፈነ ያሳያል —-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]———

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen