አባዱላ እና ድሪባ ከማንኛውም እንቅስቃሴ ታገዱ ... ፓስፖርታቸው ተያዘ ገለመሌ ..ከትላንትና ጀምሮ እየተወራ እየተዘፈነ ነው። ይህቺ የህወሓት ነጠላ ዜማ ናት ... ተጠንቀቁ .. የተጠቀሱት በኦሮሞዎች ዘንድ ተቀባይነትን አግኝተው ሰተት ብለው ከገቡ በኋላ ሕወሓት የሚቀጥሉትን ስራዎቹን ለመስራት እንዲያመቸው ህዝቡን እንዲያጫውቱለት የጀመረው የፖለቲካ ታክቲክ ነው። ... እኛ የምናምነው እጃቸውን በይፋ ለሕዝብ ሲሰጡ ብቻ ነው፡፤
http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=80312#p489433
Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen