የወያኔ ድብቅ ሴራ ሲጋለጥ የሸዋ አማራና ኦሮሞዎች እያለቁብት ያለው የተበከለ ሃይቅ የመንግስት እጅ አለመት ተባለ ቪዲዮ ይመልከቱና አሳቦን ያካፍሉ
እጂግ ብዙ ቤተሰብ የሞተበት ይህ ሃይቅ በተበከሉ ኬሚካሎች የተበረዘ ከመሆኑ የተነሳ ለመጠጥና ለተለያዩ ነገሮች የሚጠቀሙት የአካባቢው ማህበረሰቦች የቤት እንሻቶች በከፍተኛ ሁኔታ እያለቁ ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች በተደጋጋሚ ለመንግስት ችግራችንን ብናስረዳም ምንም መፍሄ ኣልሰጡንም በዚህም ተስፋ ቆርጠናል በለዋል ሌላ ለመጠጥ የሚጠቀሙበት ወሃም ስለሌለ እየጠጢ መሞትን ምርጫቸው እንደኦነ በምሬት ተናግረዋል።
Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen