አየር መቃወሚያው አይቶታል አይቶ ለ አየር ሃይል ሪፖርት አድርጓል የ ኤርትራ የጦር አይሮፕላን እየመጣ ነው እና እንምታው ወይ ሲሉ ተዉት አትምቱት አላቸው፡፡ ድብደባው ተፈጸመ ድብደባው ሲፈጸም መንግስት ሆን ብሎ ካሜራ ማን እዛ ቦታ ላይ አስቀምጦ ነበር መጨረሻ ላይ ይሄንን የሚያውቁ ሰዎቹ በሙሉ ታሰሩ መረጃ እንዳይወጣ አጠፏቸው>>>>>>>>>>>>
The former Ethiopian Air Force Tsenuel Tesema reveals the TPLF’S disgust in the Air Force 02 09 14 | ESATTUBEhttp://ethsat.com/video/the-former-ethiopian-air-force-tsenuel-tesema-reveals-the-tplfs-disgust-in-the-air-force-02-09-14/#.VC3IMtH1bO8.blogger
Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen