Netsanet: ህውሃቶች ታዲያ ለምንድነው ጦሩን ወደትግራይና ሰሜን ጎንደር የሚያንቀሳቅሱት?መቸም ህውሃት ለምንድነው

Sonntag, 27. Juli 2014

ህውሃቶች ታዲያ ለምንድነው ጦሩን ወደትግራይና ሰሜን ጎንደር የሚያንቀሳቅሱት?መቸም ህውሃት ለምንድነው

I’m not happy with this shit drama; we don’t believe this. tplf is the worst enemy for Ethiopia&Ethiopians.Andargachew Tsege Speaks with the tplf mafia detectives about Ginbot 7አሄሄሄ....ሆድ ሲያውቅ ዶሮማታ አለ ያገሬ ሰው።ህውሃቶች ግንቦት7 በቂ ዝግጂትና ጦር እንደሌለው ካወቁ እነሱ እንዳሉት የንቡን አውራ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከያዙ ምን አስፈራቸው?ህውሃቶች ታዲያ ለምንድነው ጦሩን ወደትግራይና ሰሜን ጎንደር የሚያንቀሳቅሱት?መቸም ህውሃት ለምንድነው አፋቸውና ተግባራቸው አንድለይ አብሮ የማሄድ ብየ አልጠይቅም። ድሮስ ህውሃት ሲፈጠር መቸ እውነት ተናግሮ ያውቅና ነው።
https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen