Netsanet: አቶ አንዳርጋቸው ሲናገሩ የታዩት እንዲህ የሚል ነበር:-

Dienstag, 8. Juli 2014

አቶ አንዳርጋቸው ሲናገሩ የታዩት እንዲህ የሚል ነበር:-



አቶ አንዳርጋቸው ሲናገሩ የታዩት እንዲህ የሚል ነበር:-

"እኔ አሁን ከራሴጋር ታርቄ ሰላም አግኝቻለሁ፣ እውነቴን ነው የምልህ ለኔ እንደምርቃት
ነው የተቀበልኩት፣ እኔ አሁን ምንም የሚያስቸኩለኝ ነገር የለም፣ ጥሩ እረፍት ማድረግ
እፈልጋለሁ፣ በጣም በጣም ደክሞኛል በቅቶኛል፣ እውነቴን ነው የምልህ ተረጋግቼ ያለሁበት
ሁኔታ ነው ያለው፣ ምንም አይነት ጥላቻ በውስጤ የለም፣ ምንም አይነት ብስጭት የለኝም፣
ምንም አይነት መትፎ ስሜት አይሰማኝም፣ በቃ የመጨረሻ እርጋታና እረፍት ውስጥ ነው ያለሁት"
We know you have to rest FATHER!!! we LOVE YOU and we forever fight for our freedom and your goal!!! you are the most hero man in the ETHIOPIAN history like MINILIK, TEWODROS II, ABDISAGA, ABREHAM, etc...
we will finish it!!! even today on their TV has told us many!!! your reality was reflected before!!!
EVEN Dr. Birihanu had told us what you told us!!! as it is your rest time!!!

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen