Netsanet: የቴክሳስ ፖሊስ የኢትጵያዊቷ አልማዝ አሟሟት ምክንያት በጥቂቱ ገለጸ

Donnerstag, 13. November 2014

የቴክሳስ ፖሊስ የኢትጵያዊቷ አልማዝ አሟሟት ምክንያት በጥቂቱ ገለጸ

 የዋይሊ ቴክሳስ ፖሊስ ኢትዮጵያዊቷ አልማዝ ገብረመድህን ከአንድ ወር መጥፋት በኋላ አስከሬኗ መኪናዋ ውስጥ እንዳለች፣ ኩሬ ውስጥ ገብቶ መገኘቱን ተከትሎ የአደጋውን ምክንያት በጥቂቱ ይፋ ማድረጉን አድማስ ራድዮ ከአትላንታ ዘገበ::
አድማስ ራድዮ መርማሪዎቹን ጠቅሶ እንደዘገበው አደጋው የደረሰው በሌላ ጥፋት ወይም በሌላ ኃይል ሳይሆን በተፈጠረ ጥቂት የአነዳድ ስህተት ነው። ኩሬው አካባቢ አሳሳች ምልክት ነበር በዚያ ተሳስታ ወደ ኩሬው ሳትነዳ አልቀረችም ነው የሚለው።
dalas ethiopia







almaz





Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen