Netsanet: ዛሬ February 14,2015 የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ጀርመን ቻፕተር በ አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት ና ለዲሞክራሲንቅናቄ በተደረገው ውህደት ላይ እንዲገኙ ተወክለው የተላኩት የ መቶ አለቃ አመሃ አባ ሜጫ ከኤርትራ ተመልሰው ለየኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የጀርመን ቻፕተር አባላት ስለ ውህደቱ ሰፊ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆ ን በ አባላቱ በኩል በውህደቱ ዙርያ ከፍተኛ ድጋፍ መኖሩ አባላቶች ገልጸዋል።ስብሰባውም ደማቅና ብዛት ያለው አባላት የተገኘበት ነበር ።

Samstag, 14. Februar 2015

ዛሬ February 14,2015 የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ጀርመን ቻፕተር በ አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት ና ለዲሞክራሲንቅናቄ በተደረገው ውህደት ላይ እንዲገኙ ተወክለው የተላኩት የ መቶ አለቃ አመሃ አባ ሜጫ ከኤርትራ ተመልሰው ለየኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የጀርመን ቻፕተር አባላት ስለ ውህደቱ ሰፊ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆ ን በ አባላቱ በኩል በውህደቱ ዙርያ ከፍተኛ ድጋፍ መኖሩ አባላቶች ገልጸዋል።ስብሰባውም ደማቅና ብዛት ያለው አባላት የተገኘበት ነበር ።

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen