Netsanet: በኦጋዴን ክልል የሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የተደረገውን የጅምላ ጭፍጨፋ እናወግዛለን

Montag, 22. September 2014

በኦጋዴን ክልል የሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የተደረገውን የጅምላ ጭፍጨፋ እናወግዛለን

                                                           entc-logo-5
አገር በቀል የሆነው፤ የቅኝ አገዛዝና ዘረኛው የወያኔ ሰርአት በኦጋዴን ክልል የሚኖሩ ወገኖቻችንን ከተቃዋሚ ድርጅት ጋር ግንኙነት  አላቸው በሚል ሽፋን ያደረገውን የጅምላ ጭፍጨፋና ጭፍጨፋውን ተከትሎ አስከሬን መሬት ለመሬት እየተጎተተ እንዲከማች  መደረጉን በመስከረም 5 ቀን 2007 ዓም በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን በመረጃነት የቀረበውን ዘግናኝ ድርጊት ተመልክተናል። የዚህ  ዘግኛኝ ወንጀል አስፈጻሚ የሆኑ ግለሰቦችም የወገኖቻችን አስከሬን እነደእንስሳ እያስጎተቱ ባንድ ቦታ እንዲከማች ትዛዝ  በሚያስተላልፉበት ወቅት ሲናገሩት የነበረውን ማድመጥ ልብ የሚሰብረና አይምሮን የሚሰቀጥጥ ነው። የኢትዮጵያዊ ብሔራዊ የሽግግር  ምክር ቤት ይህን ፋሽስታዊ ድርጊት በጽኑ ያወግዛል።—  ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—-

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen