May 4/2014
ሰበር ዜና
#ዞን9
በመራሹ የኢህአዲግ መንግስት ውስጥ ሁነው በካድሬነት እያገለገሉ የሚገኙ የውስጥ ምንጮቼ ያደረሱልኝ መረጃ መሰረት በፌስቡክ ጦማሪነት ሲሰሩ የቆዩት በእስር ላይ የሚገኙ ወጣቶች መንግስት የይቅርታ ወረቀት አስፈርሞ ሊለቃቸው እያሰበ መሆኑ ታውቀዋል። ለመልቀቅ ያሰበበት ዋና ምክንያት ዓለም ዓቀፍ ተፅዕኖ ስለበዛበት ሲሆን የይቅርታ ደብዳቤው ደግሞ ከተፈቱ በሃላ የመፃፍ ሞራላቸውን ለመስበር ታስቦ ነው። ስለዚህ የይቅርታ ደብዳቤው ይፈሩምበት አይፈርሙበት የሚለው እኛ ፌስቡክ በመጠቀም የምንገኘው የነፃነት ታጋዮች አበክረን ልንነጋገርበትና አንድ መደምደምያ ሀሳብ ልንደርስበት የሚገባ ጉዳይ ነው። የኛ አንድ ሀሳብ መያዝ ለታሰሩት ወጣቶች የተሻለ ውሳኔ ለመወሰን ያግዛቸዋል።
በበኩሌ ጥፋት ሳይሰሩ ይቅርታ መጠየቅ ከ1997ቱ የቅንጅት መሪዎች የሰሩት ተሞኩሮ በመውሰድ አያስፈልግም ባይ ነኝ።

Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen