ከታሰሩ የዞን ዘጠኝ አባላት መካከል አንዱ የሆነው ናትናኤል ፈለቀ በቅርበት እንደሚያወቅት የገለጹት የአሜሪካዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጆን ኬሪ፣ አቶ ኃይለ ማሪያም ደሳለኝም ጨምሮ ላገኟቸው ባለስልጣናት ፣ ጋዜጠኞችን ማሰርና የዜጎንች ነጻነትን መገደድ ለኢትዮጵያ እንደማይጠቅም አሳሰበዋል።
ከኢትዮጵያ ጋር አሜሪካ የቅርብ ግንኙነት እንዳላት የገልጹ ኬሪ፣ የዴሞክራሲና የሰባአዊመ ጉዳይ በጣም እንደሚያሳስባቸው ገለጸዋል። « እየተናገሩት ያለው እንዲሁ ለመናገር ያህል የተናገሩት፣ ሊፕ ሰርቪስ እንዳይሆን ! ፧ በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ጆን ኬሪ፣ የሜዲያ ነጻነትና የዴሞክራሲ መብት በርሳቸውን በመንግስታቸው ዝሸንድ ትልቅ ቦታ እንዳለዉ አጠንክረው ለመግልጽ ሞክረዋል።http://netsanetlegna.blogspot.de/2014/05/blog-post_4524.html
አዉራምብ ታይምስ፣ ጆን ኬሪ ከሰጡት አጭር ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ያቀናበረዉን ይመልከቱ
Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen