MaY22/2014
ሰሞኑን ከአዲስ አበባ መስፋፋት ጋር በተያያዘ በተስፋፋው አመጽ ምክንያትነቱ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ይሁን እንጂ አላማው በክልሉ ለረጅም ጊዜ በኖሩት አማራዎች ላይ መሆኑ ከቀን ወደ ቀንእየታየ ያለ ሀቅ ነው:: የአማራ ቢዝነሶች ይቃጠላሉ የዓማራ ተወላጆች ከፍተኛ የሆነ የአካልና የስነ ልቦና ጥቃት እንዲሁም የግድያ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው:: በባሌ ዩንቨርስቲ የ 3 ኛ አመትተማሪ የነበረችና ከአማራ ክልል የሄደች ተማሪ ከ ፎቅ ላይ ተገፍታ ኮንክሪት ላይ በመ...ውደቛ ሰውነትዋ ና ጭንቅላትዋ ተፈጥፍቶ ህይወትዋ ወዲያው ሊያልፍ ችልዋል:: ኢሳትን ጨምሮ ሌሎችሚዲያዎች ይህንን በዘር ላይ ያተኮረ ጥቃት ከማጋለጥ ይልቅ ዝምታን መርጠዋል::
በኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ , አብዲ ፈቲና ጃዋር የሚመራው በአክራሪ የኦሮሞ እስላማዊ ቡድን በየ ዩንቨርስቲውስር የሰደደ መረብ ያለው ሲሆን በአሁኑ ሰአት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን መሰረት አድርጎ የተነሳውን ተቃዎሞ ወደ ጸረ አማራ ና ክርስቲያን ለመለወጥ ተግቶ እየሰራ ነው :: በዚህም የተሳካ መረብአማካኝነት በክልሉ በሚኖሩና ለትምህርት ወደዚያው ባመሩት የአማራ ክልል ተወላጆችና ተማሪዎች ላይ ጥቃቱ ቀጥልዋል :: አዲስ አበባ ማስተር ፕላን ይሁን ሌላ ነገር ጋር ምንም ግንኙነትየሌላቸውን ደሀ ዜጎች ላይ ጥቃት እንዲዘር በጃዋር መሀመድ, አብዲ ፈቲ, መሀመድ አዴሞ ,ትግስት ገሜ ና ሌሎችም በከፍተኛ ሁኔታ ኦሮሞ ፈርስት በሚባለው እንቅስቃሴ ሲሰራበት የቆየ በመሆኑዛሬ ውጤት አምጥቶ ምስኪን ዜጎች ዋጋ እየከፈሉበት ይገኛሉ: : የኢትዮጵያ የሚባሉ ሚዲያዎች ለምን ዝምታን እንደመረጡ ለብዙዎች አነጋጋሪ ሆንዋል::
ሰሞኑን ከአዲስ አበባ መስፋፋት ጋር በተያያዘ
በኦሮሞ ሚዲያ
Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen