Netsanet: ሰበር ዜና የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ

Samstag, 3. Mai 2014

ሰበር ዜና የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ

ሰበር ዜና
የቡራዩ ማዘጋጃ ቤት በህዝብ ተወረረ
በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የኦሮሞ ተማሪዎች ያስነሱት ተቃውሞ ዛሬ ቡራዩ ከተማ ደርሷል፡፡ምንጮቼ እንዳደረሱኝ መረጃ ከሆነ በከተማው የሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ተወርሯል፡፡
የፌደራል ፖሊሶች በብዛት በአሁኑ ሰዓት ወደ ከተማይቱ በመግባታቸው ግጭት ተከስቷል፡፡ዝርዝር መረጃ ያላችሁ ሰዎች አካፍሉን፡፡

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen