May 28/2014
Ethiopian People's Congress for United Struggle (Shengo)
www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com
ግንቦት 19፣ 2006 (ሜይ 27፣ 2014)
በሀገራችን ውስጥ ሀሳቡን በነፃ ለመግለጽ የሚሞክር ሁሉ ከገዥው ቡድን የሚሰጠው ምላሽ
የሚያነሳውን ጥያቄ በመመርመር፣ የደረሰበትን ብሶት በማዳመጥ ሰላማዊ መፍትሄ ከመሻት
ይልቅ ድብደባ፣ Eሥራት፣ ስቃይና ግድያ Eንደሆነ የሚታወቅ ነው። ይህ ለሃያ ሦስት
ዓመታት ሳያባራ የቀጠለው የግፍ ተግባር Eነሆ በቅርቡ በAምቦ፤ በነቀምት፤ በጊምቢና
በሌሎቹም የሀገራችን ክፍሎች ውስጥ በዘግናኝ መልኩ ተደግሟል። ጨካኙ
የህወሓት/IህAዴግ Aገዛዛ በሥርዓቱ ፖሊሲ ላይ ተቃውሟቸውን ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ
ያካሄዱ ተማሪዎችን፣ ከAሁን በፊት በጎንደር፣ በAዋሳ፣ በAዲስ Aበባና በሌሎች ቦታዎች
Eንዳደረገው፣ ዛሬም በጥይት ደብድቦ ብዙዎችን ገድሏል፤ ሌሎችንም Aቁስሏል።
ደግመን ደጋግመን Eንደገለጽነው፤ ይህ ሰብዓዊ ርህራሄ የጎደለው ተግባር በIትዮጵያውያን
ሁሉ መወገዝ Aለበት። በሀገራችን ምድር ውስጥ በፍጹም Eንዳይደገምም ሁሉም ተባብሮ
ሊነሳና Aምቢ፤ በቃ ሊል ይገባዋል። ይህን ዓይነት Aስከፊ ወንጀል የፈጸሙ ሁሉ ለፍርድ
መቅረብ ይኖርባቸዋል።
Aገዛዙና በግድያው የተሳተፉት ሁሉ ሊገነዘቡት የሚገባው ነገር ቢኖር የዚህ ዓይነት
ጭፍጨፋና መንግሥታዊ ሽብርተኝነት የሕዝብን ብሶት Aባብሶ፣ ሰሜቱን Eንዲሸፍት
Eንደሚያደርገው Eንጂ Aፍኖ ማጥፋት በፍጹም Eንደማይቻል ነው። የሕዝብን ተቃውሞ
በጉልበት ማጥፋት የሚቻል ቢሆን ኖሩ ለ23 ዓመታት የተካሄደው ማለቂያ የሌለው ግፍ
ሕዝቡን ሰጥለጥ Eንዲል ባደረገው ነበር።
በሀገራችን ውስጥ ያለውን Eውነታ በትክክል መረዳት ለሚፈልግ ሰው የገዥው ቡድን የግፍ
ተግባር Eየከፋ በሄደ ቁጥር የሕዝቡም Eምቢኝ ባይነት Eየጠነከረና Eየተስፋፋ መሆኑን
በቀላሉ ማየት ይችላል።
ህወሓት/IህAዴግ በሥልጣን ላይ ለመቆየት የመብት ረገጣ ብቻ ሳይሆን ሕዝባችንንም
Eርስበርሱ በጥርጣሬና በጠላትነት Eንዲተያይ Aንዲሁም የAንዱ ቋንቋ ተናጋሪ የሌላው
ቋንቋ ተናጋሪ፤ የAንዱ ሃይማኖት Eምነት ተከታይ የሌላው ሃይማኖት Eምነት ተከታይ
ጠላት Eንደሆነ Aድርጎ የሚያራመደው የከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ የሀገራችን ችግር መንስዔ
መሆኑን በገልጽ መረዳት ይቻላል።
Aገዛዙ ሲያራምደው የቆየው የሃያ ሦስት ዓመት ከፋፋይ ፖሊሲው በAሁኑ ወቅት Aስከፊ
ገጽታው በተለያየ መልክ በመገለጥ ላይ ነው። ዜጎች በፍቅርና በሰላም ተከባብረው
Tel: 44 7937600756 , +1 9168486790 E-mail : shengo.derbiaber@gmail.com ተረዳድተውና Aንድ ሆነው መኖር ሲገባቸው Eርስበርስ Eንዲጋጩ Eየተደረገ ነው።
Aንዱ Iትዮጵያዊ ሌላውን ከAካባቢው ለቅቆ Eንዲሄድ የማስጨነቅ፣ የማሰፈራራት
የማስገደድ ተግባሮች ከቀን ወደቀን Eጅግ Aሳሳቢ በሆነ መልኩ Eየተካሄደ ይገኛል።
የተለያዩ መረጃዎች Eንደሚያሳዩት ይህ ተግባር የሚፈጸመው በAብዛኛው ባለሥልጣኖችና
ካድሬዎቻቸው Aማካኝነት ነው። ለምሳሌ ከጉራፈርዳና ከሌሎችም የቤነሻንጉል Aካባቢ
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች Eንዲባረሩ የተደረገው፡ በAካባቢው ከፍተኛ ባለሥልጣኖች
ትEዛዝ ነው። ከጥቂት ዓመታት በፊት ከወለጋ ንብረታቸውን ተነጥቀው በጉልበት
ተፈናቅለው የተባረሩት በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችንም ግፍ የተፈጸመባቸው በAገዛዙ
ባለሟሎች Aጋፋሪነት ነበር። ይህ የAንዱን ቋንቋ ተናጋሪ Iትዮጵያዊ የሌላው ጠላት
Eንዲሆን፤ የAንዱን ኅብረተሰብ ክፍል ጥቅም ለማስጠበቅ ሌላውን ማግለል Eንደሚገባው
በሚያደርግ ከፋፋይና Aርቆ Aሳቢነት የጎደለው Aመለካከት በፈጠረው Aጥፊ ሁኔታ
ተጠቅመው የAገዛዙ ባላሟሎች ብቻ ሳይሆኑ ጠባብ ብሄረተኞችም በሕዝባችን ውስጥ
Aለመተማመን፣ ጥርጣሬና መርዘኛ ክፍፍል ለመንዛት መሞከራቸው Aልቀረም። በቅርቡ
በAንዳንድ ቦታዎች የተከሰቱት ሁኔታዎች የሚያመለክቱትም ይህንኑ ነው።
ዓይኑን ጨፍኖ በክህደት ውስጥ የሚገኘውና የከፋፋይነትን መርዝ የዘራው
የህወሓት/IህAዴግ Aገዛዝ ግን በሀገሪቱ ውስጥ ሰላም Eንደሰፈነ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ነገር
ተንበሽብሾ ሕዝቡም የደስታ ኑሮ Eየኖረ Eንደሆነ ሊነግረን ይሞክራል። ሃቁ ግን
የተገላቢጦሽ በመሆኑ በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ራስን ለማታለል ካልሆነ በስተቀር ሕዝብን
መሽንገል Eንደማይቻል ግልጽ መሆን Aለበት።
ሕዝባችን መሠረታዊ በሰላም የመኖር መብቱን ከተገፈፈ ቆይቷል። የህልውና ዋስትናውን
Aጥቷል። በሰላም ገብቶ የመውጣት፣ ውሎ የማደር መብትና ዋስትና ሊያገኝ Aልቻለም።
ይህ Aደገኛ ሁኔታ በዚሁ ከቀጠለ ሀገራችንንም ሆነ ሕዝባችንን Eጅግ ዘግናኝ ሁኔታ
ይጠብቃቸዋልና ዛሬውኑ Eንዲቆም የምንችለውን ሁሉ ማድረግ Aለብን። ከዚህ ዓይነቱ
የርስበርስ ጥላቻና ግጭት የሚጠቀም ማንም Eንደማይኖር መረዳት ያስፈልጋል።
በIትዮጵያችን ውስጥ በሁሉም ላይ Aስከፊ የመብት ረገጣ Eየተካሄደና የሕዝባችንም
ስቃይ ከጊዜ ወደ ጊዜ Eየከፋ ነው። በመሆኑም የሀገራችንን ችግር ለመፍታት የትግል
ትኩረታችን ከፋፋዩንና ጨቋኑን የህወሓት/IህAዴግ የግፍ Aገዛዝ በጋራ Aስወግደን
በምትኩ Aንድነቷ በተጠበቀ ዴሞክራሲያዊት Iትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም ዜጋ በEኩልነት
የምታስተናግድ ዴሞክራሲያዊና ህገ-መንግሥታዊ ሥርዓት የሚያከብር ሕዝባዊ ሥርዓት
መመሥረት ነው። ይህን ለማድረግ ደግሞ ሁሉም Iትዮጵያዊ የከፋፋዩችን ሴራ ተረድቶ
ራሱን ከስህትት መጠበቅ ይኖርበታል። በየቦታው የተከሰቱ ስህተቶችንም በAስቸኳይ
ማስቆምና Eንዳይደገሙም ማድረግ ይገባል። በተለይም የኃይማኖት ተቋማትና መሪዎች፣
የሀገር ሽማግሌዎች Eንዲሁም የፖለቲካና የሲቪክ ማኅበራት ይህንን Aደጋ ለማስቆም
ሳይዘገዩ Eንዲነሱ ሸንጎ ጥሪውን ያቀርባል። የሀገራችንን ውስብስብ ችግሮች ሁሉንም
Tel: 44 7937600756 , +1 9168486790 E-mail : shengo.derbiaber@gmail.com ባካተተና በብሄራዊ መግባባትና በብሄራዊ Eርቅ ለመፍታት ጥረታቸውን Eንያጠናክሩ
Eናሳሰባለን።
ህወሓት/IሕAዴግም በዜጎች ሕይወትና በንብረት ላይ ለሚደርስ Aደጋ ሁሉ ተጠያቂ
Eንደሚሆን Eያሳወቅን፣ ሃላፊነት ከጎደለው የከፋፋለህ ግዛና ተንኳሽ ተግባሩ በAስቸኳይ
Eንዲታቀብ Eናሳስባለን። የAገዛዙ Aደገኛና ከፋፋይ ፖሊሲ Eስካሁን ያደረሰውንና
ወደፊትም ሊያደርስ የሚችለውን Eጅግ Aሳዛኝ ሁኔታም ዓለም Aቀፉ ኅብረተሰብ
Eንዲገነዘበውና Aስፈላጊውን Eርምጃ Eንዲወስድ ጥሪያችንን Eናቀርባለን።
Aንድነት ኃይል ነው!
የከፋፋዮችን ሴራ በጋራ Eናክሽፍ!
Tel: 44 7937600756 , +1 9168486790 E-mail : shengo.derbiaber@gmail.com

Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen