Netsanet: የሸዋ አማራና ኦሮሞዎች እያለቁብት ያለው የተበከለ ሃይቅ የመንግስት እጅ አለበት ተባለ

Montag, 13. Oktober 2014

የሸዋ አማራና ኦሮሞዎች እያለቁብት ያለው የተበከለ ሃይቅ የመንግስት እጅ አለበት ተባለ


የወያኔ ድብቅ ሴራ ሲጋለጥ የሸዋ አማራና ኦሮሞዎች እያለቁብት ያለው የተበከለ ሃይቅ የመንግስት እጅ አለመት ተባለ ቪዲዮ ይመልከቱና አሳቦን ያካፍሉ
እጂግ ብዙ ቤተሰብ የሞተበት ይህ ሃይቅ በተበከሉ ኬሚካሎች የተበረዘ ከመሆኑ የተነሳ ለመጠጥና ለተለያዩ ነገሮች የሚጠቀሙት የአካባቢው ማህበረሰቦች የቤት እንሻቶች በከፍተኛ ሁኔታ እያለቁ ነው።  የአካባቢው ነዋሪዎች  በተደጋጋሚ ለመንግስት ችግራችንን ብናስረዳም ምንም መፍሄ ኣልሰጡንም በዚህም ተስፋ ቆርጠናል በለዋል ሌላ ለመጠጥ የሚጠቀሙበት ወሃም ስለሌለ እየጠጢ መሞትን ምርጫቸው እንደኦነ በምሬት ተናግረዋል።

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen