Netsanet: የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ አበባ አልሸባብ ጥቃት ሊያደርስ ነውና ራሳችሁን ጠብቁ…ዩኤስ ኢምባሲ በመቅረብ ራሳችሁን ባሉት መረጃዎች ላይ አፕዴት አድርጉ… ሲል ጥሪውን አቀረበ፡፡

Mittwoch, 15. Oktober 2014

የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ አበባ አልሸባብ ጥቃት ሊያደርስ ነውና ራሳችሁን ጠብቁ…ዩኤስ ኢምባሲ በመቅረብ ራሳችሁን ባሉት መረጃዎች ላይ አፕዴት አድርጉ… ሲል ጥሪውን አቀረበ፡፡


በርከት ብሎ ሰው ከሚገኝባቸው አካባቢዎች፣ እንዲሁም ኢትዮጵያዊያንና ምዕራባዊያን ከሚበዙባቸው አካባቢዎች ራሳችሁንም አርቁ ሲል ያሳስባል፡፡ ኢምባሲው እንደሚለው ከአልሸባብ ደረሰኝ ያለው መልዕክት እንደሚያሳየው ቦሌ አካባቢ ኢላማው እንደሆነ ነው የገለፀው ብሏል፡፡ ሆቴሎች ባሮች ስብሰባና ወርክሾፕ ቦታዎች፣ ሱፐርማርኬትስ እና የገበያ አዳራሾችና ትልልቅ ሱቆች ኢላማ መሆናቸውንም አስገንዝቧል፡፡
ሽብሩ ሊፈፀም እንደሚችል እርግጠኛ ባንሆንም ስጋት ውስጥ ማስገባት የሚችል ደረጃ ላይ በመሆኑ ራሳችሁን ጠብቁ ይላል ኢምባሲው ባወጣው ጥሪ፡፡ እኔ ህሊና ደሞ እላላው መንግስታችን የሚያሸብረን ይበቃል፡፡ አሜሪካ ለዜጎቿ ስታስብ እኛም ለኢትዮጵያዊያን እና ሁሉም ስዎች እናስባለንና እባካችሁን ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም አፍሪካ በዚህ እመጣለው ብሎ በዚያ ነውና የሚመጣ አልሸባብ በቦሌ እመጣለው ያለ ሊያደናግር ሊሆን ስለሚችል ቦሌ እመጣለው ካለ መርካቶ ሊሆን ስለሚችል ታርጌቱ መርካቶዎችና ሌሎች አካባቢም ራሳችሁን ጠብቁ ነው መልዕክቴ፡፡
አሜሪካን ግን ታዘብኩሽ ልክስክስ ነገር ነሽ ለራስሽ ዜጋ ስታግዥ እኔም ለወገኖቼ ጥሪውን አስተላልፋለው የሚሰጎድ መሪ ብናጣም ቅሉ፡፡ ስለዚህ ሁላችሁም አዲስ አበባዎች ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያዊያን ጥቃቱ ምናልባት የሚደርስ ከሆነ ሊደርስ ስለሚችል ራሳችሁን አንቁና ጠብቁ ምናልባትም ጥቃቱን የሚያደርሰውም ማን እንደሆነ ስላልተለየ ላለመድረሱ ምንም ዋስትና የለንምና፡፡
ደም ውሃ የሆነባት ሃገር አደለች መቼስ!!!
Emergency Message for U.S. Citizens: Addis Ababa (Ethiopia), Potential of an Imminent Terrorist Attack in Addis Ababa, Bole Area
Terrorism
Africa > Ethiopia > Addis Ababa
The U.S. Embassy advises U.S. citizens in Addis Ababa to avoid large crowds and places where both Ethiopians and westerners frequent. The Embassy has received threat reports of al-Shabaab’s intent to target the Bole area. Restaurants, hotels, bars, places of worship, supermarkets, and shopping malls in the Bole Area should be avoided until further notice because they are possible targets for a potential imminent terrorist attack. While the exact location of this planned terrorist attack is not known, U.S. citizens should continue to maintain heightened personal security awareness.
We strongly recommend that U.S. citizens traveling to or residing in Ethiopia enroll in the Department of State's Smart Traveler Enrollment Program (STEP). STEP enrollment gives you the latest security updates, and makes it easier for the U.S. embassy or nearest U.S. consulate to contact you in an emergency. If you don't have Internet access, enroll directly with the nearest U.S. embassy or consulate.
Regularly monitor the State Department's website, where you can find current Travel Warnings, Travel Alerts, and the Worldwide Caution. Read the Country Specific Information for Ethiopia. For additional information, refer to the "Traveler's Checklist" on the State Department's website.
https://www.osac.gov/Pages/ContentReportDetails.aspx?cid=16452

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen