Netsanet: ዘሪቱ ከበደ ተጠመቀች

Freitag, 13. Juni 2014

ዘሪቱ ከበደ ተጠመቀች


ታዋቂዋ አቀንቃኝ ዘሪቱ ከበደ በቅርቡ በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ሲሰጣት የቆየውን መንፈሳዊ ትምህርት በማጠናቀቅ መጠመቋን ማወቅ ተችሏል፡፡አንድ የፕሮቴስታንት መጽሔት የዘሪቱን መጠመቅ በማስመልከት ላወጣው ዘገባ ‹‹ዘሪቱ ለየላት››የሚል ርዕስ ሰጥቶታል፡፡መጽሔቱ ዘሪቱ ከዚህ ቀደም ጌታን ተቀበለች ተብሎ ከተነገረ በኋላ ዳግመኛ መድረክ ላይ በመገኘት መዝፈኗን በማስታወስ አሁን ግን ‹‹ለይቶላታል››ብሏል፡፡

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen