Netsanet: ለሆዳችሁ ብላችሁ ከፋሽስቱ ናዚ-ወያነ የተሰለፋችሁ ቅጥረኛ ካድሬዎች ከአንድ በንጹሃን ደም ከጨቀየ ቡድን መጠቀሚያ ከመሆን እራሳችሁን እንድታወጡ ትመከራላችሁ!!!

Samstag, 21. Juni 2014

ለሆዳችሁ ብላችሁ ከፋሽስቱ ናዚ-ወያነ የተሰለፋችሁ ቅጥረኛ ካድሬዎች ከአንድ በንጹሃን ደም ከጨቀየ ቡድን መጠቀሚያ ከመሆን እራሳችሁን እንድታወጡ ትመከራላችሁ!!!

ውሃ ጠማኝ ተብሎ መርዝ አይጠጣም!! ለሆዳችሁ ብላችሁ ፋሽስቱ ናዚ-ወየነ የገባችሁ በአስቸኳይ ውጡ!!!!

ይህንን መልዕክት በአካባቢዎ ላሉ ወገኖች ያስተላልፉ

ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በኑሮ ውድነት ፣በችግር ስቃዩን እያሳዩ፣ ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ  ቅጥረኛ ካድሬዎቻቸው በጥጋብና በህብሪት ተወጥረው እንደ ጥጃ ይፈነጥዛሉ ፣ይቆላሉ!!!

በአሁኑ ሰዓት በጎሰኝነት ያበደ አንድ አናሳ የፋሽት-ናዚ የወያኔ ቡድን እና ተከታዮቹን በዚህ ጠባብ ጎሳኛ እና ዘረኛ አስተሳሰብ ያሳበደ የፋሽስት ናዚ አስተሳሰብ የነገበ ኃይል ሀገሪቷን ሰንጎ ይዞ ፣ለአገዛዝ እንዲመቸው ሌላውን የህብረተሰብ ክፍል በመከፋፈል እርስ በእርስ እያባላ እንዳይተማመን እና በጠላትነት እንዲተያይ ,በማድረግ ሀገሪቷን የአንድ አናሳ ጥቂት የወያኔ ቡድን መጠቀሚያ እንድትሆን አድጓታል፡፡ዛሬ በአዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች የሚገነቡ ህንጻዎች ፣የሚቋቋሙ ኩባንያዎች እና ትልልቅ የኢኮኖሚ አውታሮች በዚህ አናሳ የትግሬ ጎሳ እንዲያዙ ተደርጓል፡፡ይህንን ሀቅ ለመታዘብ አዲስ አባባን ጨምሮ ትልልቅ ከተሞችን መመልከቱ በቂ ነው፡፡ሌላው ህብረተሰብ በችግር እንዲ ማቅቅ፣ ከሆዱ ያለፈ ነገር እንዳያስ ፣ስሀገሩ እንደይቆረቆር ስለ ሀገር ማሰቡን አቁሞ ስለ ሆዱ ብቻ እያሰበ እንዲኖር የተፈረደበት ሲሆን አናሳው የትግሬ ጎሳ ግን ሁሉ ነገር ተመቻችቶለት በጥጋብ እንዲፈነትዝና እብሪቱ እንዲይል ተደርጓል፡፡ይህ ሁኔታ የኢትዮጵያ ህዝብ መሸከም ከማይችልበት ደረጃ ደርሷል፡፡በተለይም እንድን ጎሳ ለይቶ በማጥቃት እና ከሌሎች ጎሳዎች ጋር ለብዙ ዘመናት ተዋዶ፣ተፋቅሮና ተዋልዶ የኖረውን የአማረ ጎሳ ከሌሎች ጎሳዎች ጋር በማጋጨት እጥላቻን በመዝራት \መኖር ህልውናውን እተፈታተነ ይገኛል፣ይህ ጭራቅ ፋሽስት የናዚ-ወያኔ ቡድን የአንድን ጎሳ የበላይነት ለመረጋገጥ ከደደቢት በረሀ ጀምሮ እንደ ስትራቴጂ ግብ የተከተለው አማራው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም ነው፣ለዚህ ማስረጃ ከድርጅቱ ማኒፌስቶ እና ወይን መፅሔት ጀምሮ በራሳቸው በትግራይ ተወላጅ ወያኔዎች የተጻፉ መጻህፍት /ግብርኪዳን ደስታ፣አለም ሰገድ አባይ፣ብስራት አማረ…../ እና በትግራይ መንደሮች የተለጠፉ መፈቅሮችን መመልከቱ በቂ ነው፡፡ከዚህም አልፎ አማራው እንደ አውሬ በየቦታው እተዳነ እንዲገደል፣ለዚህም ትግሬውን ግዛት ለማስፋት ሲባል በወልቃይት ፀገዴ ፣ሰቲት ሁመራ ፣ፀለምት እና ዳንሻ የሚኖሩ አማሮችን በገፍ በጅምላ በመፍጀት የራሱን ከ500000 በላይ የትግሬ ጎሳ በማን አለብኝነት አስፍሯል ከዛም አልፎ የሰሜን ወሎ ቦተዎችን /ረያ ዘቦ፣አላማጣ፣ኮረም /በስፍራው የሚኖሩ አማሮችን በመፈናቀል ለትግሬ ጎሳ እንዲሆን አድርጓል፡፡በ1984 ፋሽስቶቹ የናዚ-ኦነግ ኃይሎች አውቆ በመልቀቅ በአርባ-ጉጉ፣በሰቦት ገዳም ፣በደኖ ፣ ወለጋ ጊዳብ ሽራቦ፣አጋሮ ፣ባሌ ... ወዘተ የሚኖሩ አማሮችአና ኦሮሞዎች /ጉለሌዎች ፣ሰላሌዎች/ እንደ በግ እንዲታረዱ፣ በገፍ እንዲፈጁና እና የዘርማጥፋት እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲፈናቀሉ አድረጓል፣ከዚህ በተጨማሪ በጂጂጋ፣በወተሬ/ሲዳማ/፣በወላይታ አረካ/ሚኖር አማሮች እንዲባረሩና እንዲገደሉ ተደርጓል፡፡በአሁኑ ሰዓት ለአማራው መብት መቆርቆር እንደወንጀል የተቀቆጠረበትና ያ ሁሉ አማራ ከቤንችማጂ ጉራፈርዳ ፣ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ …ወዘተ በገፍ ስፈናቀል ሲሳደድ አንድም ድርጅት ይህንን ወንጀል አለመቃወሙ አማራው መብት የሌለው እንስሳ ተደርጎ ተፈጸሙበትን ወንጆሎች እንዳይታወቁ ፣እንዲረሱና የጎሳው ተወላጆችም እንዳያውቋቸው በፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ቅትረኛ በሆነው ብአዴን ተብዬው ሆድ አደር ካድሬዎች ህዝቡ እንዲታፈንና ጥቃት ሰለባ እንዲሆን፣ ዝም ብሎ እየተቀጠቀጠ እንዲኖር ሰፊ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ስለዚህ በዚህ ሁኔታ መቀጠል ከማይቻልበት ደረጃ ደርሰናል ፣ስለሆነም በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ እጅግ አሳሳቢና በህብረተሰቡም ውስጥ ሰፊ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚጠይቅ ስለሆነ በፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ፕሮፖጋንዳ የደነዘዘውን ህዝብ በማንቃት እና ግንዛቤ በመፍጠር ወገናችንን እናታደግ፡፡
ፋሽስቶች ናዚ-ወያኔ ጭራቆች በተባበረ የኢትዮጵያ ህዝብ ክንድ ይወድማሉ!!!
አትዮጵያ በልጆቿ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!!!

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen