Netsanet: አቡጊዳ – መድረክ በአዋሳ ከተማ ያደርገው ሰልፍ (ፎቶዎች ይዘናል)

Mittwoch, 18. Juni 2014

አቡጊዳ – መድረክ በአዋሳ ከተማ ያደርገው ሰልፍ (ፎቶዎች ይዘናል)

June 17th, 2014
የብዙ ድርጅቶች ስብስበ የሆነው መድረክ በአዋሳ ከተማ ቅዳሜ ሰኔ 7 ቀን በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ በርካታ ሕዝብ በመገኘት ድምጹን እንዳሰማ የደረሰን ዘገባ አመለከተ። መድረኩ ከጥቂት ሳምንታት በፎኢት በአዋሳ ሕዝባዊ ስብሰባ አድርጎ የነበረ ሲሆን ፣ በአዲስ አበባ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጉ ይታወሳል።
h
g
e
d
a
c
b

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen