Netsanet: ሰበር ዜና =ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 እሁድ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋል

Freitag, 11. April 2014

ሰበር ዜና =ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 እሁድ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋል

April 11/2014
ሰበር ዜና


ሰበር ዜና
የተነጠቁ መብቶቻችንን እናስመልሳለን!!!
የተነጠቁ መብቶቻችንን እናስመልሳለን በሚል መሪ ቃል ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 እሁድ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ከጠዋቱ 4 ሰአት እስከ 8 ሰኣት ድረስ በጃንሜዳ ያደርጋል፡፡

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen