Netsanet: ሁለት የተለያ ፍርድ ቤት የቀረቡት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የሰባት ቀን ቀነ ቀጠሮና የ1000 ብር ዋስ ተጠየቁ

Donnerstag, 24. April 2014

ሁለት የተለያ ፍርድ ቤት የቀረቡት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የሰባት ቀን ቀነ ቀጠሮና የ1000 ብር ዋስ ተጠየቁ

April 23/2014


ሁለት የተለያ ፍርድ ቤት የቀረቡት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የሰባት ቀን ቀነ ቀጠሮና የ1000 ብር ዋስ ተጠየቁ


♦ በጉለሌ ፓሊስ መምሪያ ታስረው የሚገኙት የሽዋሰ አሰፋ ፣ እመቤት ግርማ ፣ ዮናስ ከድር ፣ እየሩሳሌም ተሰፋው ፣ አበራ ኃ/ማርያም እና አበበ መከተ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ሰባት ቀን ቀነ ቀጠሮ የተጠየቀባቸው ሲሆን
♦ በቂርቆስ ፖሊስ መምሪያ /6ኛ ፖሊስ ጣቢያ/ ታስረው የነበሩት መርከቡ ሀይሌ ፣ ሰለሞን ፈጠነ ፣ ዘሪሁን ተሰፋዬ ፣ አናኒያ ኢሳያስ ፣ ፋሲካ ቦንገር ፣ ጀሚል ሽኩር እና ሰይፈ ፀጋዬ ዋቢሸበሌ አካባቢ በሚገኘው ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን የ1000 ብር ለእያንዳዱ (7000 ባጠቃለይ) ዋስ ክፍለው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡

በአንድ ሀገር ላይ በተመሳሳይ ክስ ሁለት አይነት ሂደት አለ እንዴ? ግር ብሎኛል!!! አንዱን በእስርቤት ሰንብት አንዱን ደግሞ 1000በር ፈጥፍጠህ ዉጣ እንዴት ያል ፍርድ ቤት ነው እዚህ አገር ያለው?? 

Yonatan Tesfaye

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen