April 23/2014
የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የጀርመን ድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ
May 3 / 2014 ጀርመን በኑረንበርግ ከተማ
ጀግኖች አባቶቻችን ሀገርን ከጠላት ወራሪ ሃይሎች የተከላከሉበትን 73ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በደመቀ ሁነኔታ ያከብራል
—የኢትዮጵያ ህዝብ የአርበኝነት ትግል ከትላንት እስከዛሬ / በታሪክ ምሁራን/
—የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር እንቅስቃሴና ከቀድሞው የአርበኝነት ትግልጋር ሲነጻጸር ያለው ልዩ ነትና አንድነት/በ ኢህአግ አመራር አካላት_በስካይፒ/
—በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካከነበሩ የቀድሞ ኤህአግ የድጋፍ ማህበራት እና በትግሉ አካባቢ የነበሩ ኢትዮጵያዊያንና የቀድሞ ኤህአግ አመራር የነበሩ ተጋብዘዋል በተጨማሪም እስከዛሬ በሚድያ ላይ ያልቀረቡ የፎቶ ግራፍና የቪድዮ መረጃዎች ይቀርባሉ
ተናጋሪ እንግዶች
1ኛ — አቶ ግንቤ ጌታነህ — የኢህአግ አመራር የነበሩና ለረጅም አመት በትግሉውስጥ ያሳለፉ
2ኛ— የመቶ አለቃ አምሃ አባ ሜጫ—በእንቅስቃሴው አካባቢ የነበሩ የአይን ምስክር
3ኛ—አቶ በላይነህ ወንድአፍራሽ—የኢህአግ አለም አቀፍ ድጋፍ ኮሚቴ አባል የነበሩ የሚገኙሲሆን በተጨማሪ በአርበኞች ግንባር ሁሪያ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት ለመስጠት ለሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን መድረኩ ክፍት መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን.............................
ወጣቱ ትውልድ ሀገር ተረካቢ መሆኑን በተግባር ያረጋግጣል!!!
እውነት ያሸንፋል!!! ማሸነፍ የፈለገ ከእውነት ጋር ይጓዳኝ

Keine Kommentare:
Kommentar veröffentlichen