Netsanet: ጠ/ሚኒስተሩ ውሸታም ናቸው ከሚባሉ አንተ አንድ ግለሰብ ነህ አንተ ብትዋሽ እና ውሸታም ብትባል ይሻላል

Donnerstag, 3. April 2014

ጠ/ሚኒስተሩ ውሸታም ናቸው ከሚባሉ አንተ አንድ ግለሰብ ነህ አንተ ብትዋሽ እና ውሸታም ብትባል ይሻላል

April 3/2014

Dawit Solomon

አንድ የማዕከላዊ ገራፊ [መርማሪ ታሪኩ] ለኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከተናገረው:
"በሚያስገርም ሁኔታም ጠ/ሚኒሰተር
መለስ ዜናዊ ፓርላማ ውስጥ ኢስላማዊ መንግስት ሊመሰርቱ
የሚንቀሳቀሱ አሉ ብለው በተናገሩ
ወቅት መርማሪ ታሪኩ ወደ እኔ
በመምጣት አዎ ኢስላማዊ መንግስት
ልመሰርት በህቡዕ ተደራጅቼ ስንቀሳቀስ
ነበር ብለህ ፈርም በማለት ቢጠይቀኝም አልፈርምም በማለቴ
እንዴት አልፈርምም ትላለህ፡ የሃገር
መሪ ይዋሻል ልታስብል ነው ወይ
አላማህ፡፡ ጠ/ሚኒስተሩ በፓርላማ
ቀርበው የተናገሩት ነገርን እውነት ነው
ብለን ማቅረብ አለብን፡፡ ጠ/ሚኒስተሩ
ውሸታም ናቸው ከሚባሉ አንተ አንድ
ግለሰብ ነህ አንተ ብትዋሽ እና ውሸታም
ብትባል ይሻላል በማለት ሲያስገድደኝ
እና ሲደበድበኝ ነበር ብሏል፡፡"
(የታሪክ ምሁር ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ዛሬ በዋለው ችሎት ከተናገሩት) is their any one who can defend this?

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen