Netsanet: የአዲስ አበባ ፓሊስና ሲቪል ለባሾች ህግ መጣሱን ቀጥለውበታል

Donnerstag, 3. April 2014

የአዲስ አበባ ፓሊስና ሲቪል ለባሾች ህግ መጣሱን ቀጥለውበታል

April 3/2014
ሰበር ዜና
---------------------------------------
የአዲስ አበባ ፓሊስና ሲቪል ለባሾች ህግ መጣሱን ቀጥለውበታል
-----------------------------------------------------

በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን እሁድ ለሚካሄደው ሰለማዊ ሰልፍ የተሟሟቀ ቅስቀሳና እስር ቀጥሏል አሁን በደረሰን መረጃ በስታዲየም አካባቢ ቅስቀሳ ላይ የነበሩት አክሊሉ ሰይፉ እና ሰለሞን ፀሀይ ለገሀር ፖሊስ ጣቢያ ከባድ ድብደባ እየተፈፀመባቸው ይገኛል በተያያዘ ሁኔታ ሲኤምሲ አካባቢ በቅስቀሳ ላይ የነበሩት ኤፍሬም ሰለሞንና ታሪኬ ኬፋ ላይ ሲቪል ለባሾች ድብደባ ፈፅመውባቸዋል በእስርና በድብደባ ያልበገራቸው የአንድነት ልጆች ቅስቀሳቸውን ቀጥለዋል ፡፡

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen