Netsanet: ህግ እያስከበርን የማስከበር ሃላፊነታችንን እንወጣለን፡!!!

Freitag, 4. April 2014

ህግ እያስከበርን የማስከበር ሃላፊነታችንን እንወጣለን፡!!!

April 4/2014
ለመጋቢት 28/2006 ተይዞ የነበረው ‹‹የእሪታ ቀን›በሚል መሪ ቃል ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በዕለቱ የተለያዩ ፕሮግራሞች በከተማው የሚደረግ በመሆናቸው ቀኑን እንድንቀይር የአዲስ አበባ መስተዳድር በመጻፉ አንድነት ፓርቲ ለመስተዳድሩ ደብዳቤያቸውን መቀበሉን በማስታወቅ ሰላማዊ ሰልፉ ሚያዚያ 5/2006 እንደሚከናወን ይፋ አድርጓል፡፡

Keine Kommentare:

Kommentar veröffentlichen